Fana: At a Speed of Life!

የአርብቶ አደሩን ምርታማነትን ለማሳደግ የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ር/መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ የአርብቶ አደሩን ምርታማነት ለማሳደግ የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ ገለጹ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በክልሉ በአቦቦና…

የዲላ መካከለኛ አግሮ ኢንዲስትሪ ፓርክ ለመጀመሪያ ጊዜ 22 ሺህ ሊትር የአቮካዶ ዘይት ለውጭ ገበያ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲላ መካከለኛ አግሮ ኢንዲስትሪ ፓርክ ለመጀመሪያ ጊዜ ያመረተውን 22 ሺህ ሊትር የአቮካዶ ዘይት ምርት ለውጭ ገበያ ማቅረቡን ገለጸ። በኢንዱስትሪ ፓርኩ የሲይዝ አግሮ ኢንዱስትሪ ማህበር ሥራ አስኪያጅ አቶ ሰለሞን ጌቱ ፥ በአንድ ፈረቃ የተመረተ…

ጤና ሚኒስቴር 2 ነጥብ 2 ሚሊየን አጎበር መሰራጨቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሦስት ወራት የወባ ሥርጭትን ለመቆጣጠር 2 ነጥብ 2 ሚሊየን አጎበር በመላ ሀገሪቱ መሰራጨቱን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ የፀረ-ወባ መድኃቶችንና የአጎበር ሥርጭቶችን በማካሄድ የወባ ወረርሽኝን ለመከላከል የዝግጅት ሥራዎችን በማከናወን…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከብሪክስ አባል ሀገራት መሪዎች ጋር በነበራቸው ውይይት የኢትዮጵያን ሰጥቶ በመቀበል መርህ የባህር በር የማግኘት ፍላጎት አንጸባርቀዋል…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከብሪክስ አባል ሀገራት መሪዎች ጋር በነበራቸው የሁለትዮሽ ውይይት የኢትዮጵያን በሰጥቶ መቀበል መርህ የባህር በር የማግኘት ፍላጎትንና አቋም ማንጸባረቃቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ…

መከላከያ ሠራዊት የአንድነት መሠረት ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ አንድነታችን መሠረቱ በመከላከያ ሠራዊቱ ላይ የቆመ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ አስገነዘቡ፡፡ 117ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴን ጨምሮ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ…

የሞንጎሊያ ልዑክ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞንጎሊያ ሕዝቦች ሪፐብሊክ የፓርላማ አባልና የቀድሞ የአካባቢ ሚኒስትር ኡልዚ ባት-ኤርዴኔ የተመራ ልዑክ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎብኝቷል። ጉብኝቱ በኢትዮጵያ እና በሞንጎሊያ መካከል የሁለትዮሽ ትብብርን ለማጎልበት እና በዘላቂ ልማት…

ኢትዮጵያ ለኮፕ 29 የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ውጤታማነት ቅድመ ዝግጅት እያደረገች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለኮፕ 29 የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ውጤታማነት ቅድመ ዝግጅት እያደረገች መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በአዘርባጃን ባኮ ከሚካሄደው የኮፕ 29 የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ አስቀድሞ ኢትዮጵያ በሁነቱ…

በባሕርዳር ከተማ የወባ በሽታን የመከላከል ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባሕር ዳር ከተማ ክልላዊ ጤና ጣቢያ መር ማኅበረሰብ አቀፍ የአካባቢ ቁጥጥር ሥራ ንቅናቄ ዛሬ ተጀምሯል። የአማራ ክልል ጤና ቢሮ እና የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ ጋር በመቀናጀት ንቅናቄውን…

የኢትዮጵያ እና አንጎላ የዲፕሎማሲያዊ እና የትብብር ግንኙነቶች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና አንጎላ መካከል የነበሩ የዲፕሎማሲያዊና የትብብር ግንኙነቶች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የአንጎላ የውጭ መረጃ አገልግሎት ዳይሬክተር ጄነራል አምባሳደር ማቲያስ በርቲንዶ ማቶንዳ ገለጹ፡፡ በአንጎላ የውጭ መረጃ አገልግሎት ዳይሬክተር…

በመዲናዋ የትራፊክ መጨናነቅን ለመቀነስ የሚያግዝ ቴክኖሎጂ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚስተዋለውን የትራፊክ መጨናነቅ ለመቀነስ የሚያግዝ አዲስ ቴክኖሎጂ ይፋ ሆኗል፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች ከጉባ ቴክኖሎጂ የስራ ኃላፊዎች ቴክኖሎጂውን በተመለከተ ውይይት አድርገዋል፡፡…