Fana: At a Speed of Life!

አክሱም እና ቦንጋ ዩኒቨርሲቲዎች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አክሱም እና ቦንጋ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመርቀዋል፡፡ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የቡና ሳይንስን ጨምሮ በተለያዩ የትምህርት መስኮች በቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 250 ተማሪዎች…

“መቻል ለ ኢትዮጵያ” የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር በስኬት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "መቻል ለ ኢትዮጵያ" የተሰኘውና በመስቀል አደባባይ የተካሄደው የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር በስኬት ተጠናቀቀ። መነሻውን እና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገው "መቻል ለኢትዮጵያ" የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ…

የስራ እድልን ለማስፋት የሚያግዝ ሥምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ግራቪቲ ግሩፕ ከተባለ መቀመጫውን በተባበሩት አረብ ኢምሬት ካደረገው ድርጅት ጋር ለዜጎች የስራና የስልጠና እድል ለማስፋት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ በስምነቱ መሠረት ዜጎች በህትመት ዘርፍ ሠልጥነው የሥራ ዕድል…

በዩኒቨርሲቲው “ስማርት ካምፓስ ሶሉሽን”ን ተግባራዊ ለማድረግ ስምምነት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስማርት ካምፓስ ሶሉሽን ለማቅረብ እንዲሁም የጥቁር አንበሳ አጠቃላይ ስፔሻላይድ ሆስፒታል የህክምና አገልግሎት ክፍያዎችን በቴሌብር እንዲፈጽም የሚያስችል ስምምነት ተደረገ፡፡ ቴክኖሎጂው የዩኒቨርሲቲው የመማር…

የቴክኒክና ሙያ ተቋማት የቴክኖሎጂ ፈጠራ ስራዎች ላይ ከፍ ያለ እድገት ታይቷል – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በቴክኒክና ሙያ ተቋማት የተሰሩ የቴክኖሎጂ የፈጠራ ውጤቶች ላይ ከፍ ያለ እድገት መታየቱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ "የክህሎትና ቴክኖሎጂ ልህቀት ለተወዳዳሪነት'' በሚል መሪ ሀሳብ የቴክኖሎጂ፣ ክህሎት፣ ፈጠራ…

ተማሪዎች ውጤታማ ለማድረግ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ተማሪዎች በትምህርታቸው ውጤታማ ሆነው የሀገር አለኝታ እንዲሆኑ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ። በክልሉ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች ሲሰጥ የነበረው የስነ…

በአማራ ክልል የዘንድሮ አረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የ2ኛው ምዕራፍ የ2ኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደን ጨምር የክልሉ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችና ከዞን እስከ ወረዳ የሚገኙ…

በሀሰተኛ ሰነድ ፌሮ ብረቶችን ከቀረጥ ነጻ አስገብቶ ለግል ጥቅም ያዋለው ግለሰብ በጽኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሆቴል ግንባታ በሚል በሀሰተኛ ሰነድ ፌሮ ብረቶችን ከቀረጥ ነጻ ከውጭ አስገብቶ ለግል ጥቅም ያዋለው ግለሰብ በስድስት ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ችሎት ዛሬ በዋለው ችሎት በኦሮሚያ…

ከቅመማቅመም ወጪ ንግድ 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 11 ወራት ለውጭ ገበያ ከቀረበ ቅመማቅመም ምርት 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከ50 በላይ ቅመማቅመሞች እንደሚመረቱ…

አቶ አሻድሊ ሀሰን 70 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት መጠናቀቁን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር 70 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት መጠናቀቁን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። መርሐ-ግብሩ የታለመለትን ዓላማ እንዲያሳካ ክልሉ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን የገለጹት አቶ…