Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ በ2015 በጀት ዓመት አበረታች ስራዎች ተከናውነዋል- አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በ2015 በጀት ዓመት አበረታች ስራዎች መከናወናቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ፡፡ የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2ኛ ዓመት 4ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል። በጉባኤው ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ…

በካይዘን ልህቀት ማዕከል በተሰሩ ስራዎች ከ4 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ብክነት መቀነስ መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በካይዘን ልህቀት ማዕከል በተሰሩ የክትትልና ድጋፍ ስራዎች ከ4 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ብክነት መቀነስ መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ገለጹ። ሚኒስትሩ ከጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሀያሺ ዮሺማሳን እና ሌሎች የመንግስትና…

በመሪዎች ደረጃ የተደረጉ ውይይቶች እና ስምምነቶች የሃገርን ዘለቄታዊ ጥቅም ያስጠበቁ መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሀገር ውጭ በመሪዎች ደረጃ የተደረጉ ውይይቶች እና ስምምነቶች የሃገርን ዘላቂ ጥቅም ያስጠበቁ እንደነበሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል።…

የመንግስት ፋይናንስ አስተዳደርን ለማሻሻል የሚያግዝ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ህብረት የገንዘብ ድጋፍ በኢትዮጵያ የመንግስት ፋይናንስ አስተዳደርን ለማሻሻል የሚያግዝ ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው በዚሁ ጊዜ እንደገለጹት÷ ፕሮጀክቱ የመንግስት የፋይናንስ አስተዳደር ማሻሻያን…

ጃፓን በሁለትዮሽና በዓለም አቀፍ ትብብሮች ላይ ከኢትዮጵያ ጋር ለመስራት ቁርጠኝነቷን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሀያሺ ዮሺማሳ ሀገራቸው በሁለትዮሽና በዓለም አቀፍ ትብብሮች ላይ ከኢትዮጵያ ጋር ለመስራት ቁርጠኛ መሆኗን ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የጃፓኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሀያሺ…

በሶማሌ ክልል አልሸባብን ለመደምሰስ በተካሄደው ዘመቻ ለተሳተፉ አካላት እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል አልሸባብ የሽብር ቡድንን ለመደምሰስ በተካሄደው ዘመቻ ለተሳተፉ የክልሉ ፖሊስ አባላትና ለሰራዊቱ ድጋፍ ላደረጉ አካላት እውቅና ተሰጥቷል ፡፡ የእውቅና አሰጣጥ ስነ-ስርዓቱ በአፍዴር ዞን ቆህሌ ወረዳ ዳራዬ ቀበሌ በዛሬው ዕለት…

በመዲናዋ ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ከ682 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ መሰብሰቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው የ2015 ዓ/ም በጀት ዓመት ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል ከ682 ነጥበ 5 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ መሰብሰቡን የአዲስ አበባ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ገለጸ። የጽህፈት ቤቱ…

በበጀት ዓመቱ ከኢንዱስትሪ ምርቶች የወጪ ንግድ 450 ሚሊየን ዶላር ለማግኘት ታቅዷል- የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓ.ም ከኢንዱስትሪ ምርቶች የወጪ ንግድ 450 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ለማግኘት መታቀዱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል በ2015 እቅድ አፈፃፀምና በ2016 ዓ.ም እቅድ ውይይት ማጠቃለያ ላይ…

የወባ እና ኮሌራ በሽታዎች ስርጭት መጠን መጨመሩን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የወባ እና ኮሌራ በሽታዎች የስርጭት መጠን መጨመሩን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማ ገለጹ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት ሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር ደረጄ ዱጉማ የወባ እና የኮሌራ በሽታ ስርጭት መጨመሩን…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአዘርባጃን የፐብሊክ ሰርቪስ እና ሶሻል ኢኖቬሽን ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአዘርባጃን የፐብሊክ ሰርቪስ እና ሶሻል ኢኖቬሽን ሚኒስትር ኡልቪ ሜዲዬቭ እና ልዑካን ቡድናቸው ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷ዘመናዊ እና የተቀላጠፈ አገልግሎት በአንድ ማዕከል መስጠት…