የሠላም ተመላሾች ያገኙትን ድጋፍ ተጠቅመው ራሳቸውን እና ሀገራቸውን መለወጥ አለባቸው- አቶ አሻድሊ ሃሰን
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠላም ተመላሾች ያገኙትን ድጋፍ ተጠቅመው ራሳቸውን እና አገራቸውን በሥራ ለመለወጥ መትጋት እንዳለባቸው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን አስገነዘቡ::
በክልሉ ወደ ሠላማዊ ህይወት ተመላሽ የሆኑ ከ680 በላይ የጉሙዝ ህዝቦች…