ካሊክስ ኬሚካልስና ፋርማሲዩቲካልስ ኩባንያ በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ የማምረት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ካሊክስ ኬሚካልስ እና ፋርማሲዩቲካልስ የተሰኘው የህንድ ግዙፍ ኩባንያ በፋርማሲዩቲካል ዘርፍ በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ የማምረት ፍላጎት እንዳለው ገልጿል፡፡
ኩባንያው በአለም አቀፍ ደረጃ 60 በመቶ የሚሆነውን የወባ እና የሳንባ ነቀርሳ መድሀኒት…