Fana: At a Speed of Life!

ባህርዳር ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴዋ በመመለሷ መደበኛ አገልግሎቶች መሰጠት ጀምረዋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህርዳር ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴዋ በመመለሷ መደበኛ አገልግሎቶች መሰጠት ጀምረዋል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁን ተከትሎ የሀገር መከላከያ ሰራዊት በባህርዳር ከህዝቡ ጋር በመቀናጀት ሠላም የማስከበር ስራ እያከናወነ ሲሆን ከተማዋ ወደ ሰላማዊ…

በትግራይ ክልል የተከሰተውን የአምበጣ መንጋ ለመከላከል የተቋቋመው ግብረ-ሃይል ስራ ጀምሯል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የተከሰተውን የአምበጣ መንጋ ለመከላከል በክልል ደረጃ ግብረ-ሃይል ተቋቁሞ ስራ መጀመሩን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ-መስተዳድር ጌታቸው ረዳ አስታወቁ። ህብረተሰቡ በሰብልና ደን ላይ የተከሰተውን የአምበጣ መንጋ በመከላከል ሂደት…

በባዮና ኢነርጂ ቴክኖሎጂ ዘርፍ ችግር ፈቺ የሆኑ 48 የምርምር ስራዎች እየተካሄዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽን ምርምርና ስርጸት አቅምን ለማጎልበት እና ተጠቃሚነትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳስታወቀው፥ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ችግር ፈቺ የሆኑ የምርምር…

በትራፊክ አደጋ 3 የአንድ ቤተሰብ አባላትን ጨምሮ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ሚሌ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ሶስት የአንድ ቤተሰብ አባላትን ጨምሮ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው ከሚሌ ከተማ 14 ሰዎችን አሳፍሮ ወደ ሰመራ ከተማ በመጓዝ ላይ የነበረ መለስተኛ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ከከባድ መኪና…

በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለሚሳተፉ አትሌቶች ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለሚወክሉ አትሌቶች ሽኝት ተደርጓል፡፡ 19ኛው የዓለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ከነሐሴ 13 እስከ 21 ቀን 2015 ዓ.ም በሀንጋሪ ቡዳፔስት ከተማ ይካሄዳል። በሽኝት መርሐ ግብ የባህልና ስፖርት…

የታይዋን ምክትል ፕሬዚዳንት አሜሪካ መግባት ቻይናን አስቆጣ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የታይዋን ምክትል ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሌይ አሜሪካ ኒውዮርክ መግባት ቻይናን ክፉኛ ማስቆጣቱ ተሰምቷል፡፡ የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው ÷ ቤጂንግ የታይዋን ምክትል ፕሬዚዳንት ወደ ፓራጓይ ለስራ ሲያቀኑ…

በመዲናዋ መንግስት ያለአግባብ ሊያጣው የነበረ 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ማዳን ተችሏል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንግስት ያለአግባብ ሊያጣው የነበረ 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉን የከተማዋ ፍትሕ ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የሕግ ክትትል ዘርፍ ም/ሃላፊ አቶ ተስፋዬ ደጀኔ እንደገለጹት÷በ2015 በጀት ዓመት በመዲናዋ…

አየር መንገዱ በአፍሪካ ሀገራት የመገበያያ ገንዘብ በትኬት ሽያጭ ያስገባውን ገቢ በውጭ ምንዛሬ ለመሰብሰብ እየሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ በተለያዩ ሀገራት የመገበያያ ገንዘብ በትኬት ሽያጭ ያስገባውን በዶላር፣ በፓውንድና በዩሮ ለመሰብሰብ እየሰራ መሆኑን የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ገለጹ። አቶ መስፍን÷አየር መንገዶች በገቡት ውል መሰረት…

ከውጭ የተገዛ 16 ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት በቀጣዩ ሳምንት ወደ ሀገር ውስጥ ይገባል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከውጭ የተገዛ 16 ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት በቀጣዩ ሳምንት ወደ ሀገር ውስጥ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢግልድ) አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ የሺመቤት ነጋሽ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

የህይወት አድን ምግቦች ያልተገባ አጠቃቀም በጤና አገልግሎት ላይ ተጽእኖ እያሳደረ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 ኤፍ ቢ ሲ) የህይወት አድን ምግቦች ያልተገባ አጠቃቀም በምግብ አለመመጣጠን የጤና አገልግሎት አሰጠጥ ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ እያሳደረ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። የጤና ሚኒስቴር የምግብ አለመመጣጠን የጤና አገልግሎትን ወደ መደበኛ የጤና…