Fana: At a Speed of Life!

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥረታ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ነባሩ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ህዝቦች ክልልን በአዲስ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ በሚል ለማደራጀት የተጠራ 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤ በወልቂጤ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። ጉባኤው በሁለት ተከታታይ ቀናት የሚካሄድ ሲሆን፣…

ለአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ ምላሽ ለመስጠት ዓለም አቀፍ ትብብር አስፈላጊ መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ ምላሽ ለመስጠት ዓለም አቀፍ ትብብር መጠናከር እንዳለበት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። 19ኛው የአፍሪካ የአካባቢ ጥበቃ የሚኒስትሮች መደበኛ ጉባኤ "የአፍሪካን የአካባቢ ችግሮች…

በምስራቅ ቦረና ዞን በ464 ሚሊየን ብር 34 ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች እየተገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ቦረና ዞን በ464 ሚሊየን ብር 34 "የቡኡረ ቦሩ" ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች እየተገነቡ እንደሆነ የዞኑ ትምህርት ጽህፈት ቤት ገለጸ፡፡ በጽህፈት ቤቱ የትምህርት ማሻሻያ ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ ታደሰ ቡልቶ እንደገለጹት÷ በ464…

የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በአዳዲስ ፕሮግራሞች ተማሪዎችን እንዳይቀበሉ አቅጣጫ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር በመጪው የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በአዳዲስ ፕሮግራሞች ተማሪዎችን እንዳይቀበሉ አቅጣጫ ሰጥቷል፡፡ በቦርድ በጸደቁና በትምህርት ሚኒስቴር በተመዘገቡ አዳዲስ ፕሮግራሞችም ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪ መቀበል እንዳይጀምሩ…

አድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዚየም ታሪካዊ እሴቱን ጠብቆ ግንባታው በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)አድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዚየም የኢትዮጵያ ጀግኖችንና የአድዋ መልክዓ ምድርን በሚገልፅ መልኩ ታሪካዊ እሴቱን ጠብቆ ግንባታው በመጠናቀቅ ላይ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአድዋ ዜሮ ዜሮ ኪሎ…

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንና የሀንጋሪ የስፖርት ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከሃንጋሪ የስፖርት ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ጋር ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡ በ54ኛው የዓለም አትሌቲክስ ኮንግረስ ላይ ለመሳተፍ በፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የተመራ ልዑክ…

ኢትዮጵያና ሀንጋሪ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሀንጋሪ በፈረንጆቹ 1965 ዓ.ም ተፈርሞ በሥራ ላይ የነበረውን የአየር አገልግሎት ስምምነት በማሻሻል አዲስ የሁለትዮሽ የአየር አገልግሎት ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የሁለቱ ሀገራት አየር መንገዶች በኢትዮጵያና በሀንጋሪ መካከል በሳምንት 7…

የጥራት ችግር የታየባቸው ከ42 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ መድሀኒቶችና የመድሀኒት ግብዓቶች ወደ ሀገር እንዳይገቡ መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍቢሲ) በተጠናቀቀው የ2015 በጀት ዓመት የጥራት ችግር የታየባቸው ከ42 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ መድሀኒቶችና የመድሀኒት ግብአቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ማድረጉን የኢትዮጵያ ምግብና መድሀኒት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ የህዝብ ግንኙነት…

የመቀሌና ራያ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ መደበኛ ስራዎቻቸው እየተመለሱ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ተከስቶ በነበረው ግጭት ምክንያት የመማር ማስተማር ስራቸውን አቋርጠው የነበሩ የመቀሌና ራያ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ መደበኛ ስራዎቻቸው እየተመለሱ መሆኑ ተገለጸ። መቀሌ ዩኒቨርሲቲ 2 ሺህ እንዲሁም ራያ ዩኒቨርሲቲ 760…

19ኛው የአፍሪካ የአካባቢ ሚኒስትሮች መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛው የአፍሪካ የአካባቢ ሚኒስትሮች መደበኛ ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል:: ጉባኤው "የአፍሪካን የአካባቢ ችግሮች ለመፍታታት ዕድሎችን መጠቀም፣ ትብብርን ማጎልበት" በሚል መሪ ሀሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በጉባኤው መክፈቻ…