Fana: At a Speed of Life!

ቻይና ከአፍሪካ ሀገራት ጋር በትብብር ለመስራት ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 16/2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከአፍሪካ ሀገራት ጋር በተለያዩ ዘርፎች ያላትን ትብብር አጠናክራ ለመቀጠል ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች፡፡ በአፍሪካ ህብረት የቻይና ሚሲዮን ኃላፊ አምባሳደር ሁ ቻንግቹን ስለሀገራቸው ወቅታዊ ምጣኔ ሀብት፣ የቻይና-አፍሪካ ትብብር እና ተያያዥ ጉዳዮች…

በቂ ውሃ የመጠጣት የጤና በረከቶች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ ጤናማ ሰው በቀን ውስጥ 8 ብርጭቆ ውሃ መጠጣት እንዳለበት በዘርፉ የተጠኑ በርካታ ጥናቶች ያስረዳሉ፡፡ በቂና ንጹህ ውሃ መጠጣት ንጥረ ምግቦችን ወደ ሴሎች ለማጓጓዝ፣ ቆሻሻን ለማስወገድ፣ የሰውነት መገጣጠሚያዎችን እና ሌሎች የሰውነት ክፍሎችን…

አቶ ጥላሁን ከበደ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ጥላሁን ከበደ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምስረታ ጉባኤ በዛሬ ውሎው የክልሉን ርዕሰ መስተዳድር እና የአፈ ጉባኤ ሹመትን አጽድቋል፡፡ በዚህ መሰረትም÷አቶ ጥላሁን ከበደ የደቡብ…

አቶ እንዳሻው ጣሰው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ

አቶ እንዳሻው ጣሰው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ እንዳሻው ጣሰው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስረታ ጉባኤ በዛሬ ውሎው የክልሉን…

አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አክሲዮን ማህበር ወደ ባንክነት ተሸጋገረ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ ብድርና ቁጠባ አክሲዮን ማህበር "ስኬት ባንክ አክሲዮን ማህበር" በሚል ስያሜ ወደ ባንክነት ተሸጋግሯል፡፡ የብድርና ቁጠባ ተቋሙ "ስኬት ባንክ አክሲዮን ማህበር" በሚል ስያሜ የባንክ አገልግሎት ለመጀመር የሽግግር ማብሰሪያ መርሐ ግብር…

አዲስ ወግ የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ ወግ የውይይት መድረክ “የክረምት ትጋት የዓመት ልማት” በሚል ርዕስ ተካሂዷል፡፡ ተወያዮቹም የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር አለምጸሐይ ጳውሎስ፣ የአረንጓዴ አሻራ የቴክኒክ ኮሚቴ አስተባባሪ አደፍርስ ወርቁ…

ከ22 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከ22 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉሙሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የተያዙት እቃዎች 112 ነጥብ 8 ኪሎ ግራም የሚመዝኑ የብር ጌጣጌጥ፣…

የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ አዲስ አበባ ሲገቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

በትግራይ ክልል ቱሪዝምን ለማሳደግ የተጀመሩ ስራዎች እንደሚቀጥሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የቱሪዝም አቅምን ለማሳደግ የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ቱሪዝም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትሯ አምባሳደር ናሲሴ ጫሊና ሌሎች የሚኒስቴሩ የስራ ሃላፊዎች በመቀሌ ከተማ የሚገኘውን የአጼ ዮሐንስ ቤተ መንግስት…

የህፃናት ቶንሲል ህመምና መፍትሔው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቶንሲል ህመም በትንፋሽ የሚተላለፍ በሕጻናት ላይ በስፋት የሚከሰት የጉሮሮ ህመም አይነት ቢሆንም በየትኛውም የዕድሜ ክልል ያሉ ሰዎች ላይ ሲከሰት ይችላል፡፡ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የህጻናት ህክምና ስፔሻሊስትና ረዳት ፕሮፌሰር የሆኑት ዶ/ር…