Fana: At a Speed of Life!

ሩሲያ 5 የዩክሬን SU-27 ተዋጊ ጄቶችን ማውደሟን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዩክሬን ላይ በሰነዘረችው ጥቃት አምስት SU-27 ተዋጊ ጄቶችን ማውደሟን የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ተዋጊ ጄቶቹ ላይ ጥቃት የተፈጸመው በኢስካንደር-ኤም ሚሳኤሎች እንደሆነ ያስታወቀችው ሩሲያ፤ በዩክሬን ማዕከላዊ ፖልታቫ ክልል…

ለ10 ቀናት የሚቆይ የክትባት ዘመቻ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤና ሚኒስቴር ከዛሬ ጀምሮ ለ10 ቀናት የሚቆይ የክትባት ዘመቻ ይፋ አደረገ፡፡ የክትባት ዘመቻው ክትባት ላልጀመሩ እና ጀምረው ላቋረጡ ከ5 አመት በታች ለሆኑ ህፃናት እንደሚሰጥ ተገልጿል፡፡ በዘመቻው ከ1 ሚሊየን በላይ ህፃናት ተጠቃሚ የሚሆኑ…

ሀገር አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን ኮንፍረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሚዲያዎቻችን ለዘላቂ ሰላማችን "የተሰኘና ለሚዲያ አካላት የተዘጋጀ ሀገር አቀፍ ኮንፍረንስ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ነው:: የሰላም ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ባለስልጣን ጋር በመተባበር ባዘጋጁት በዚህ ኮንፍረንሱ የፌደራል፣ የክልል፣…

አቶ እንዳሻው ጣሰው ከፈረንሳይ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሬሾ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም፤ በአውሮፓ ህብረትና በአካባቢው ማህበረሰብ ትብብር በስልጤ ዞን ዳሎቻ ከተማ እየተገነባ ያለው የውሃ ፕሮጀክት…

ሩሲያ በዶንባስ ክልል የሚገኝ ተጨማሪ ግዛት መቆጣጠሯን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዶንባስ ክልል የሚገኝ ተጨማሪ ግዛት መቆጣጠሯን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷ኖቮፖክሮቭስኮይ በመባል የሚጠራው የዶኔስክ መንደር ከዩክሬን ሃይሎች ሙሉ በሙሉ ነጻ መደረጉን አረጋግጧል፡፡…

አለም አቀፍ የሐረር ቀንን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መደረጉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 26ኛውን አለም አቀፍ የሐረር ቀን በሐረር ከተማ በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መደረጉን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦድሪን በድሪ አስታወቁ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ÷ 26ኛውን አለም አቀፍ የሐረር ቀን የሰላም ፣የፍቅርና የአብሮነት ከተማ በሆነችው ሐረር…

የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለ4 የፈጠራ ውጤቶች የፓተንት መብት ተሰጠው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ላበለጸጋቸው አራት የፈጠራ ውጤቶች ከኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን የፓተንት መብት ማግኘቱን አስታወቀ። ለኢንስቲትዩቱ የተሰጠው የፓተንት መብት ሰው ሰራሸ አስተውሎት ቴክኖሎጂን መሠረት ያደረጉ…

ምክር ቤቱ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ፡፡ የተያዙ አጀንዳዎች በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ከቀረቡ በኋላ ጉባኤው የቀረቡትን አጀንዳዎች መርምሮ በሙሉ ድምጽ በማፅደቅ…

በክልሉ ለ64 ሺህ ዜጎች ቋሚ የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በበጀት ዓመቱ ከ64 ሺህ ለሚበልጡ ዜጎች ቋሚ የሥራ ዕድል መፈጠሩን የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ ግዛው ጋግያብ እንደገለጹት ÷በ2016 በጀት ዓመት በከተማና በገጠር…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሱዊዝ ዲያግኖሲስ ማዕከልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሱዊዝ ዲያግኖሲስ ማዕከልን ጎብኝተዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ የሚገኘውን የሱዊዝ ዲያግኖሲስ ማዕከል መጎብኘታቸውን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ አስታውቀዋል፡፡…