Fana: At a Speed of Life!

ከ21 ኪ.ግ በላይ አደንዛዥ ዕጽ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ21 ኪ.ግ በላይ አደንዛዥ ዕጽ መያዙን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ ፡፡ በበረራ ቁጥር ኢቲ-913 መነሻውን ካሜሮን አድርጎ አዲስ አበባ የገባው አደንዛዥ ዕጹ በበረራ ቁጥር ኢቲ-901 ከአዲስ አበባ ወደ ናይጀሪያ ሊወጣ ሲል…

በድሬደዋ ግማሽ ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ የጎርፍ አደጋን ለመከላከል የሚያስችሉ ሥራዎች እየተሰሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬደዋ ከተማ የጎርፍ አደጋን ለመከላከል የሚያስችሉ ሥራዎች በ494 ሚሊየን ብር ወጪ እየተከናወኑ መሆናቸውን የከተማ አስተዳደሩ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ። ባለፉት ዓመታት የተሰሩ የጎርፍ መከላከያ ግንቦችና በአረንጓዴ አሻራ የተተከሉ ችግኞች…

ዘላቂ ሰላም ለማስፈን በተከናወኑ ስራዎች ውጤት ተመዝግቧል – አቶ ብናልፍ አንዷለም

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላምን ለማስፈን በተከናወኑ ሥራዎች የህዝቦች አንድነት እንዲጠናከር ምቹ ሁኔታ መፈጠሩን የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ገለጹ። በመድረኩ የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዷለም እንደገለጹት ÷ እንደሀገር ዘላቂ ሰላም ለማስፈን እና በማህበረሰቡ ውስጥ…

ዓባይ ባንክ አ.ማ እና ሳፋሪኮም ኤምፔሳ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓባይ ባንክ አ.ማ ከሳፋሪኮም ኤምፔሳ ጋር ስትራቲጂክ የሥራ አጋር በመሆን አብረው ለመሥራት  የሥራ  ስምምነት ውል ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱም ዓባይ ባንክ የሳፋሪኮም ኤምፔሳ ሱፐር ኤጀንት በመሆን የሞባይል ባንኪንግ እና የኤጀንት ባንኪንግ ሥራዎችን…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በወላይታ ሶዶ ከተማ ተካሄደ፡፡ ዛሬ በተካሄደው የስራ ማስጀመሪያ መረሐ ግብር ላይ÷ ለክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች አቀባበል…

የአማራ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቋል፡፡ የቀድሞውን ርዕሰ መሥተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለን የመልቀቂያ ጥያቄ ተቀብሎ የአቶ አረጋ ከበደን የርዕሰ መሥተዳድርነት…

የስርቆት ወንጀል የፈፀሙ የኢትዮ ቴሌኮም ሰራተኞች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኔትዎርክ ስርጭት የሚያገለግሉ ፓወር ባትሪዎችን የሰረቁ የኢትዮ ቴሌኮም ሰራተኞች እና በወንጀሉ ተሳትፎ አላቸው የተባሉ ሌሎች ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ። የስርቆት ወንጀሉ የተፈፀመው በየካ ክ/ከተማ በተለያዩ አካባቢዎች መሆኑን ከአዲስ አበባ…

አቶ አረጋ ከበደ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ አረጋ ከበደ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ፡፡ የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፤ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፤ 1ኛ አስቸኳይ ጉባኤ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡ ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ያቀረቡትን የመልቀቂያ ጥያቄ የተቀበለው…

የክልሉን ሕዝብ የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል በትኩረት ይሠራል – አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝብን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል በትኩረት ይሰራል ሲሉ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ። የሕዝቡን ፣ የአመራሩን እንዲሁም የአካባቢውን እምቅ አቅም እና ፀጋ በመጠቀም ጠንካራ ኢኮኖሚን ለመገንባት…

የአክሱም ሃውልትና የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ለመጠገን ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአክሱም ሃውልትና የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ታሪካዊ ይዘታቸው ተጠብቆ ለመጠገን የቅድመ ዝግጅት ስራ እየተካሄደ መሆኑን የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ። በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የተፈጠረውን ሰላም በመጠቀም ቅርሶች ያሉበትን…