Fana: At a Speed of Life!

የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ፡፡ በዚሁ መሠረት በክልሉ የጳጉሜ ቀናት የአብሮነት እሴቶችን በሚያሳድጉ፣ የአገልጋይነት ባህልና እሴትን በሚያጎለብቱና ኅብረ ብሔራዊ…

የዋጋ ንረት እንዲከሰት በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ይወሰዳል- አቶ አወሉ አብዲ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ ወጥ መንገድ የዋጋ ንረት እንዲከሰት የሚንቀሳቀሱ ነጋዴዎች እና ደላሎች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ ገለጹ፡፡ በአቶ አወሉ አብዲ የተመራ ልዑክ በክልሉ ከተሞች ለበዓል ፍጆታ የሚውሉ መሰረታዊ…

ሂጅራ ባንክ አዲስ መተግበሪያ ሥራ ላይ አዋለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሂጅራ ባንክ “ኦምኒ ፕላስ” የተሰኘ አዲስ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ከዛሬ ጀምሮ ስራ ላይ ማዋሉን አስታውቋል፡፡ የደንበኞችን ፍላጎት ለማርካት ታስቦ ሥራ ላይ የዋለው መተግበሪያ በ 5 ቋንቋዎች ተዘጋጅቶ በመቅረቡ÷ ለተጠቃሚው ቀላልና ምቹ ነው…

በጋምቤላ ተከስቶ በነበረው የፀጥታ መደፍረስ የተሳተፉ አካላት በህግ እንዲጠየቁ የማድረግ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ተከስቶ በነበረው የፀጥታ ችግር የተሳተፉ አካላት በህግ እንዲጠየቁ የማድረጉ ሂደት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ። በክልሉ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ህዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ ባለ…

የመሰረታዊ ፍጆታ ምርቶች ላይ የዋጋ ንረት እንዳይከሰት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የመጪው ዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ የመሰረታዊ ምርቶች አቅርቦት እጥረትና ዋጋ ንረት እንዳይኖር በቅንጅት እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ተሻለ በልሁ በሰጡት…

ለገበያ የሚቀርቡ ምርቶችን ጥራትና ደህንነት ለማረጋገጥ የተጠናከረ ቁጥጥር እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከበአል ጋር ተያይዞ ለገበያ የሚቀርቡ ምርቶችን ጥራትና ደህንነት ለማረጋገጥ የተጠናከረ ክትትልና ቁጥጥር እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን አስታወቀ። የ2016 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል ግብይት ላይ የወንጀል ተግባራት…

የሲንጋፖር የወደብ ባለስልጣን በኢትዮጵያ ሎጀስቲክስ ኢንቨስትመንት ላይ እንዲሰማራ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲንጋፖር የወደብ ባለስልጣን በኢትዮጵያ በሎጀስቲክስ ኢንቨስትመንት ላይ እንዲሰማራ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ በሲንጋፖር ከወደቡ ባለስልጣን ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡…

ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቻንስለር በመሆን ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋን (ፕ/ር) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቻንስለር አድርገው ሾሙ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሹመቱን የሰጡት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያው ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ሆኖ እንዲቋቋም…

ለጷጉሜን ቀናት የተሰጡ ስያሜዎች ይፋ ተደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት የጷጉሜን ቀናት የሚከበርበትን እና ለእያንዳንዱ ቀናት የተሰጡ ስያሜዎችን ይፋ አድርጓል። በዚህም ፦ ጷጉሜ 1 የአገልግሎት ቀን ጷጉሜ 2 የመስዋዕትነት ቀን ጷጉሜ 3 የበጎነት ቀን ጷጉሜ 4…

ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ከፈረንሳይ የልማት ድርጅት ተወካዮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማና መሰረት ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ የተመራ ልዑካን ቡድን ከፈረንሳይ የልማት ድርጅት ተወካዮች ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይታቸውም÷ ለኢትዮጵያ ጠቃሚ የሆኑ ተጨማሪ የትብብር ፕሮጀክቶችን በጋራ መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡…