በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ላይ ሲነሱ ለነበሩ ቅሬታዎች ዋናው ምክንያት የፓስፖርት ዕጥረት ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ላይ በተገልጋዮች ሲነሱ ለነበሩ ቅሬታዎች ዋናው ምክንያት የፓስፖርት ህትመት ዕጥረት መሆኑን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ገልጿል፡፡
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት ተቋሙ ባለፉት…