Fana: At a Speed of Life!

የልብ ህመምን መከላከል ይቻላል?

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የልብ ህመም የልብን ስራ የሚያስተጓጉሉ የተለያዩ የልብና የደም ዝውውር ችግሮችን የሚያጠቃልልና ከባድ ከሚባሉት የህመም አይነቶች የሚመደብ ነው። ዕድሜና ጾታ ሳይለይ ሁሉንም ለሚያጠቃው የልብ ህመም ተጋላጭ ላለመሆን ጤናማ የኑሮ ዘይቤ መከተል…

በአማራ ክልል የኮሌራ መከላከያ ክትባት መሰጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የኮሌራ መከላከያ ክትባት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በባህር ዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡ የአማራ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት÷ የኮሌራ በሽታ ጎንደር እና ባህር ዳርን ጨምሮ በክልሉ ባሉ 28 ወረዳዎች መከሰቱን አስታውቋል፡፡…

ዓለም አቀፍ ተቋማት የደቡብ ንፍቀ ዓለምን ፍላጎት የሚያስተናግድ እውነተኛ ማሻሻያ ማድረግ አለባቸው -አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ ተቋማት የደቡብ ንፍቀ ዓለምን ፍላጎት ማስተናገድ የሚችል እውነተኛ ማሻሻያ ማድረግ እንደሚገባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። የቡድን 77 እና ቻይና የመሪዎችና የመንግስታት ጉባኤ በኩባ ሀቫና…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት የመሠረተ ልማት ትስስሮች ልዩ ቴክኒካል ኮሚቴን በሊቀ-መንበርነት እንድትመራ ተመረጠች

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን አህጉራዊና አካባቢያዊ የመሠረተ ልማት ትስስሮች ልዩ ቴክኒካል ኮሚቴን በሊቀ-መንበርነት እንድትመራ ተመርጣለች፡፡ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን በታንዛንያ ባካሄው 4ኛው የልዩ ቴክኒካል ኮሚቴ ስብሰባ ላይ ኢትዮጵያ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከኩባ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኩባ ፕሬዚዳንት ሚጉዌል ቤርሙዴዝ ጋር ተወያይተዋል። የቡድን 77 እና ቻይና የመሪዎችና የመንግስታት ጉባዔ በኩባ ሀቫና ከተማ እየተካሄደ ነው። አቶ ደመቀ÷ ከጉባኤው ጎን…

አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት የሥራ ሃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ተሾመ÷ ከአውሮፓ ኅብረት የኢትዮጵያ ተወካይ ም/ ሃላፊ ዴቪድ ክሪቫኔክ (ዶ/ር)፣ በኢትዮጵያ የተመድ ሰብዓዊ…

በታላቁ ህዳሴ ግድብ ሃይል የሚያመነጩ ተርባይኖችን ቁጥር 7 ለማድረስ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሃይል የሚያመነጩ ተርባይኖችን ቁጥር 7 ለማድረስ እየተሰራ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት…

በህንድ የኒፓህ ቫይረስ መከሰቱን ተከትሎ ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 3 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ ኬራላ ግዛት ኒፓህ በተባለ ቫይረስ 2 ሰዎች ለህልፈት መዳረጉን ተከትሎ ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉና ማህበራዊ እንቅስቃሴዎች እንዲገደቡ ውሳኔ ተላለፈ። ምንም አይነት ክትባት የሌለው ኒፓህ ቫይረስ ከፍተኛ ትኩሳትና የመተንፈሻ አካላት…

አርቢትር ባምላክ ተሰማ የ2024 አፍሪካ ዋንጫን ከሚመሩ ዋና ዳኞች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 3 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የኮትዲቯሩን የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎችን የሚመሩ ዳኞችን ዝርዝር ይፋ አድርግል። በዝርዝሩ የመሀል፣ ረዳት፣ የቪዲዮ ረዳት ዳኞች፣ ቴከኒካል ኢንስትራክተሮች፣ የVAR ቴክኒሻኖች እና የአይቲ ባለሙያዎች…

በህዳሴ ግድቡ ቀጣይ የውሃ ሙሌት በግድቡ አናት ላይ ውሃ አይፈስም – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ቀጣይ የውሃ ሙሌት ሂደት በግድቡ አናት ላይ የውሃ መፍሰስ እድል እንደሌለው የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ባደረጉበት ጊዜ…