Fana: At a Speed of Life!

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ከ2 ሺህ በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወሎ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መርሐ- ግብሮች እና የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 313 ተማሪዎች አስመረቀ፡፡ የዩኒቨሲቲው አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት አወል ሰዒድ (ዶ/ር ) በምረቃ ሥነ - ሥርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር÷…

የአሜሪካ ዘመናዊ ታንኮች ከቀናት በኋላ ዩክሬን ይደርሳሉ ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በእርዳታ የላከቻቸው አብራምስ ኤም 1 ታንኮች በቀናት ውስጥ ዩክሬን እንደሚደርሱ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ይህንን ያሉት ትናንት ከዩክሬን አቻቸው ቮሎዲሚር ዜለንስኪ ጋር በዋይት ሀውስ ተገናኝተው…

በኢትዮጵያና አልጄሪያ መካከል የቀጥታ የአውሮፕላን በረራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና በአልጄሪያ መካከል የመጀመሪያው የቀጥታ በረራ ተደርጓል፡፡ የቀጥታ በረራውን በአልጀሪያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የአልጀርስ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ከአልጄሪያ የትራንስፖርት ሚኒስትር ዮሴፍ ቸርፋ እና…

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በ2016 ዓ.ም በነባሩ ስርዓት መደበኛ ተማሪዎችን እንደሚቀበል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ትምህርት ዘመን በነባሩ ስርዓት የመደበኛ ተማሪዎችን እንደሚቀበል አስታውቋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ÷ በዩኒቨርሲቲው እየተከናወኑ የሚገኙ የማሻሻያ ስራዎችን አስመልክተው…

የሶርያው ፕሬዚዳንት ባሻር አል-አሳድ ለጉብኝት ቻይና ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ12 ዓመታት በዘለቀ ጦርነት ውስጥ የምትገኘው ሶሪያ ፕሬዚዳንት ባሻር አል-አሳድ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ቻይና ይገኛሉ። የፕሬዚዳንቱ ጉብኝት ሀገሪቱ ወደ ጦርነት ከገባችበት ጊዜ ጀምሮ የመጀመሪያ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ በሶሪያ ጦርነት…

አቶ ደመቀ መኮንን ከጣሊያን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከጣሊያን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒዮ ታጃኒ፣ ከኤርትራና ከሶማሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ኦስማን ሳላህና አብሽር ኦማር ጋር ተወያይተዋል፡፡ 78ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት…

የአውሮፓ ሕብረት ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር መስራቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሕብረት ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር መስራቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የሕብረቱ የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒሌነን ገለጹ፡፡ 78ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ “ሰላም፣ ብልጽግና፣ ለውጥና ዘላቂነት” በሚል መሪ…

የመስቀልና የኢሬቻ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ወጣቱ የድርሻውን እንዲወጣ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፊታችን የሚከበሩት የመስቀልና የኢሬቻ በዓላት ሐይማኖታዊ እና ባህላዊ ስርዓታቸውን ጠብቀው በሰላም እንዲከበሩ የወጣቱ ሚና የጎላ መሆኑ ተገለፀ። "የአብሮነት፣ የወንድማማችነትና የፍቅር መገለጫ የሆኑ ሐይማኖታዊና ህዝባዊ በዓላትን በጋራ እናክብር"…

በሊቢያ የደረሰው የጎርፍ አደጋ የሀገሪቱን ምስራቃዊ ክፍል መሰረተ ልማት 70 በመቶውን እንዳወደመ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሊቢያ በቅርቡ የተከሰተው የጎርፍ አደጋ 70 በመቶ የሚሆነውን የአካባቢውን መሰረተ ልማትና ተቋማት ማውደሙን የሀገሪቱ ትራንስፖርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ በተከሰተው ከፍተኛ የጎርፍ አደጋ ምክንያት ደርናን ከሱሳ፣ አልቁባና ከሌሎች ስድስት…

ዜጎች በሀገራቸው ጉዳይ ላይ እንዲወያዩ ለማስቻል እየተሰራ ነው – መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዜጎች በሀገራቸው ጉዳይ ላይ እንዲወያዩ ለማስቻል እየሰራ መሆኑን የኮሚሽኑ ሰብሳቢ መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ገለጹ። የምክክር ኮሚሽኑ በጋምቤላ ክልል የማጃንግ ዞንከጋምቤላ ከተማ አስተዳደርና ከኢታንግ ልዩ ወረዳ ከተውጣጡ…