Fana: At a Speed of Life!

ከቤት ጠፍታ በ3 ማይሎች ርቀት በሚገኝ ጫካ ውስጥ የተገኘች የ2 አመት ህጻን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ሚቺጋን የጠፋችው የ ሁለት ዓመት ህጻን ሶስት ማይሎችን በባዶ እግሯ ተጉዛ ጫካ ውስጥ መገኘቷ ተሰምቷል፡፡ በአሜሪካ ሰሜን ሚቺጋን በምትገኝ ፌዞርን ከተማ የሚገኙት ቤተሰቦቿ ህጻን ቴአ ቼዝ ከቤት መጥፋቷን ለግዛቱ ፖሊስ ካሳወቁ ከአራት…

በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የስራ ቅጥር ፈጽመዋል የተባሉ ግለሰቦች ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ በማቅረብ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አምቦ ዲስትሪክት የስራ ቅጥር ፈጽመዋል የተባሉ ግለሰቦች ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዘ። ትዕዛዙን የሰጠው የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ነው። የኦሮሚያ ክልል…

አየር መንገዱ ወደ ቻይና ጓንዡ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ወደ 10 አሳደገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመስከረም 30 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ቻይና ጓንዡ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ወደ 10 ማሳደጉን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ ከዚህ በፊት የነበረው ሰባት ሳምንታዊ በረራ ላይ ሶስት ሳምንታዊ በረራ መጨመሩን…

የመስቀል ደመራና የመውሊድ በዓላት በሰላም እንዲጠናቀቁ ዝግጅት ማድረጉን የጋራ ግብረ-ኃይሉ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራና የመውሊድ በዓላት በሰላም እንዲጠናቀቁ በቂ ዝግጅት ማድረጉን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ገለጸ፡፡ የጋራ ግብረ-ኃይሉ ለፋና ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፤ ለመስቀል ደመራና ለመውሊድ በዓላት በሰላም…

በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ዝግጅት ተደርጓል – ኮማንድ ፖስቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግሸን ደብረ ከርቤ ንግስ፣ የመውሊድና የመስቀል በዓላት በሰላማዊ መንገድ እንዲከበሩ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የደቡብ ወሎ ዞንና የደሴ ከተማ አስተዳደር ኮማንድ ፖስት አስታወቀ፡፡ የኮማንድ ፖስቱ አባል ሻለቃ ደግሰው ዶሻ እንደገለጹት÷ መስከረም…

ለደመራ በዓል የመስቀል አደባባይን የማፅዳት መርሐ ግብር ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደመራ በዓል የሚከበርበት የመስቀል አደባባይን የማፅዳት መርሐ ግብር ተከናውኗል። በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስኪያጅ ጥራቱ በየነ በመርሐ ግብሩ ላይ እንደገለጹት÷ የዘመቻው ዋና ዓላማ ከጽዳት ባሻገር…

የመውሊድ በዓል ረቡዕ መስከረም 16 በደማቅ ሁኔታ እንደሚከበር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)1 ሺህ 498ኛው የነብዩ መሐመድ የልደት በዓል (መውሊድ ) ረቡዕ መስከረም 16 ቀን 2016ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ እንደሚከበር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ገለፀ። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በታላቁ አንዋር…

ማንቼስተር ሲቲ ተጋጣሚውን 2 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ6ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ተጋጣሚውን ኖቲንግሃም ፎረስትን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ሲቲ÷ ፊል ፎደን እና ኤርሊንግ ሃላንድ በመጀመሪያው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ጎሎች ነው ተጋጣሚውን የረታው፡፡ ሮድሪ በ46ኛው ደቂቃ…

የመስቀል ደመራ በዓል እሴቱን ጠብቆ እንዲከበር የሕብረተሰቡ ሚና የጎላ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል ሃይማኖታዊ እሴቱን ጠብቆ ሰላም እንዲከበር ሕብረተሰቡ የበኩሉን ሚና እንዲወጣ የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጥሪ አቀረበ፡፡ ጉባኤው ከአዲስ አበባ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ጋር በመሆን የመስቀል የደመራ በዓልን…

የኢሬቻ በዓል እሴቱን ጠብቆ ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር ኮሚቴ ተዋቅሮ በቅንጅት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል እሴቱን ጠብቆ በሰላም እንዲከበር ኮሚቴ ተዋቅሮ ሁለን አቀፍ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ኃላፊ ኃይሉ አዱኛ÷ ኢሬቻ የኦሮሞ ሕዝብ ክረምቱ በሰላም በመጠናቀቁ ሁሉን ነገር ለፈጠረ…