Fana: At a Speed of Life!

“አንድ ቤተሰብ ለአንድ ህፃን” በሚል መሪ ቃል ለ100 ህጻናት ዘላቂ ድጋፍ መስጠት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 22 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስምምነቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች፣ ህጻናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ፣ የህብረተሰብ ተሳትፎ እና በጎ ፍቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን፣ ኢትዮ ቴሌኮም እና የኤም ደብሊው ኤስ ትሬዲንግ ባለቤት አቶ ማናዬ ሰንደቁ ተፈራርመውታል። ከአዲስ…

የአሸባሪው አልሸባብ ቡድን ሊያደርስ የነበረው ጥቃት በመከላከያ ሠራዊቱ ከሸፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው አልሸባብ ቡድን ሊያደርስ የነበረው ጥቃት በመከላከያ ሠራዊቱ ከሽፏል፡፡ የሽብር ቡድኑ በሱማሌ ክልል በዶሎ አዶ ወረዳ በህዝብና በሀገር ላይ ጥቃት ለመፈፀም ስድስት ጀሪካን ተቀጣጣይ ኬሚካል እና 3ሺህ የብሬን ጥይት በመያዝ በአጥፍቶ…

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በ5 ኪሎ ሜትር የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንዶች 5 ኪሎ ሜትር የሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ አትሌት ሀጐስ ገ/ሕይወ ርቀቱን 12 ደቂቃ ከ59 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ቀዳሚ መሆን ችሏል፡፡ ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት ዮሚፍ…

ፖሊስ ከወገንተኝነት ነጻ በመሆን የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በትኩረት ሊሰራ ይገባል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖሊስ ከየትኛውም ወገንተኝነት ነጻ በመሆን የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በትኩረት ሊሰራ ይገባል ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ÷በቅርቡ ስልጠና ወስደው ለተመረቁ የሐረሪ ክልል ምልምል ፖሊስ አባላት…

በአዲስ አበባ ለሚከበረው የኢሬቻ በዓል የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተጠናቀቁ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የፊታችን ቅዳሜ ለሚከበረው የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተጠናቀቁ መሆኑ ተገልጿል። የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮችና ባለድርሻ አካላት የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በድምቀት እንዲከበር እየተደረገ ያለውን…

ኢትዮጵያ ለቢዝነስ ምቹ ከሆኑ 10 የአፍሪካ ሀገራት ቀዳሚ ሆነች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ቢዝነስ ለመስራት ምቹ ከሆኑ 10 የአፍሪካ ሀገራት ውስጥ ቀዳሚ መሆኗን የኦክስፎርድ ምጣኔ ሃብታዊ ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡ ቢዝነስ ኢንሳይደር “የአፍሪካ ምጣኔ ኃብታዊ ሪፖርትን” ዋቢ አድርጎ እንዳስነበበው÷አፍሪካ በዓለም ላይ ፈጣን…

የመስሕብ ስፍራዎችን በአግባቡ ጠብቆ በማስተዋወቅ ከዘርፉ ተጠቃሚ ለመሆን ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል- አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሚገኙ የቱሪዝም የመስህብ ስፍራዎችና ቅርሶች በአግባቡ ጠብቆ በማስተዋወቅ ከዘርፉ ተጠቃሚ ለመሆን እየተደረገ ባለው ጥረት ሁሉም ድርሻ ሊወጣ ይገባል ሲሉ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ ገለፁ።…

የሃሪ ፖተር ፊልም ተዋናይ ማይክል ጋምቦን ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃሪ ፖተር ፊልም ተዋናይ ማይክል ጋምቦን ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ ማይክል ጋምቦን በተወለደ በ82 ዓመቱ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ቤተሰቦቹ አስታውቀዋል፡፡ ተዋናዩ እጅግ ተወዳጅ በሆኑት የሃሪ ፖተር ተከታታይ ፊልሞች…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ጽ/ቤታቸው ለሚከታተላቸው ፕሮጀክቶች ሰራተኞች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጽሕፈት ቤታቸው በሚያሰራቸው እና በሚከታተላቸው የተለያዩ ፕሮጀክቶች ላይ ለሚሰሩ ሰራተኞች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የመስቀል እና መውሊድ በዓላትን ምክንያት…

የቻይናዋ ውንሻን ከተማ ከሐረር ከተማ ጋር በትብብር ለመስራት ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ እና በቻይናዋ ውንሻን ከተማ መካከል የእህትማማችነት ግንኙነት መመስረት የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ÷ ኢትዮጵያ እና ቻይና ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረ ጠንካራ የትብብር ግንኙነት…