Fana: At a Speed of Life!

በግርማ አመንቴ (ዶ/ር) የተመራ ልዑካን ቡድን የግብርና ልማት ስራዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) የተመራ የልኡካን ቡድን በጅማ ዞን መና ወረዳ ውስጥ ያለውን የግብርና ልማት ስራ ጎበኘ፡፡ በጉብኝቱ ላይ የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ ሀላፊ ጌቱ ገመቹን ጨምሮ የግብርና ዘርፍ አመራሮችና ባለሙያዎች…

በአቃቂ ቃሊቲ የውሃ ማሞቂያ ፈንድቶ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 የውሃ ማሞቂያ ፈንድቶ የሦስት ሰዎች ሕይዎት ማለፉ ተሰማ፡፡ የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ባለሞያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብርድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት…

ሙያቸውን የሚያከብሩ መምህራንን ለማፍራት በትኩረት ይሰራል – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር ሙያቸውን የሚያከብሩና በማህበረሰቡ ዘንድ የሚከበሩ መምህራንን ማፍራት ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚሰራ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ የምስረታ መርሐ ግብር የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ…

በዘንድሮ የመስኖ ልማት 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ ስንዴ ለማልማት ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮ የመስኖ ልማት 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ ስንዴ ለማልማት ታቅዶ ወደ ስራ መገባቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በጅማ ከተማ ሀገራዊ የመስኖ ስንዴ ልማት ንቅናቄ መድረክ በማካሄድ ላይ ነው። በመድረኩ የተገኙት የግብርና…

የኦሮሚያ ክልል በ80 ሚሊየን ብር ወጪ በጉራጌ ዞን ያስገነባውን ትምህርት ቤት አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል በ80 ሚሊየን ብር ወጪ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ ያስገነባውን የጉስባጃይ ኢፋ ቦሩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን አስመርቋል፡፡ ትምህርት ቤቱ 8 ብሎኮች እና 46 ክፍሎች ያሉት ሲሆን በ80 ሚሊየን ብር…

ጤና ሚኒስቴር ለማህፀን በር ቅድመ ካንሰር ህክምና የሚውሉ 50 ማሽኖችን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ’ክሊንተን ሄልዝ አክሰስ ኢንሸቲቭ ’ ለማህፀን በር ቅድመ ካንሰር ህክምና አገልግሎት የሚውሉ 50 በሙቀት ሃይል የሚያክሙ ተርማል አብሌሽን ማሽኖችን ለጤና ሚኒስቴር አስረክቧል፡፡ ’ክሊንተን ሄልዝ አክሰስ ኢንሸቲቭ ’ ለረዥም ጊዜ የተለያዩ…

አቶ ሙስጠፌ ከጀርመን የልማትና የኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ በጀርመን የልማትና የኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር የስደተኞችና ስደተኞች ተቀባይ ሀላፊ ታኒያ ፋብሪሲየስና ልኡካን ቡድናቸው ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በክልሉ በሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች…

ብልጽግና ፓርቲ ሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማ እንዲሆን ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማ እንዲሆን የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ በሀገራዊ ምክክሩ ንቁ ተሳታፊ ለመሆን ዝግጅት መድረጉንም አቶ አደም ፋራህ ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ በ2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና ኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል። ዩኒቨርሲቲዉ በማስተማር ሂደቱ በዋናነት ትኩረት የሚያደርግባቸው የክልል አመራርና ሰራተኞች አቅም ግንባታ፣ የተቋማት የለውጥ…

በስነምግባር ግድፈት የተከሰሱ 24 ጠበቆች ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ በ2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትህ ሚኒስቴር የፌደራል ፍርድ ቤቶች የስነምግባር ኮሚቴ በስነምግባር ግድፈት ክስ የቀረበባቸው 24 ጠበቆችን መርምሮ ጥፋተኛ በማለት ቅጣት ጥሎባቸዋል። ከ24ቱ ተከሳሾች መካከል 18ቱ የጥብቅና ፍቃዳቸውን በወቅቱ ባለማደስ የተከሰሱ ሲሆን…