Fana: At a Speed of Life!

የ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤትን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም በፈተናው ከ50 በመቶና ከዛ…

የካይዘን ልህቀት ማዕከል መቋቋም ለእውቀት ሸግግር የጎላ ሚና እንደሚጫዎት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የካይዘን ልህቀት ማዕከል በኢትዮጵያ መቋቋሙ በአፍሪካውያን መካከል የእውቀት ሸግግር እንዲኖር ከፍተኛ ሚና አለው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ የተገነባው የካይዘን ልህቀት…

ትውልድና ጥንቃቄን የሚሻው የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘርፈ ብዙ ጥንቃቄን የሚሻው የማህበራዊ ሚዲያ እንዴት መጠቀም ይገባል? የፓን አፍሪካ አቀንቃኝ ህይዎት አዳነ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር የማህበራዊ ሚዲያና አጠቃቀሙን በተመለከተ በሰጡት ሃሳብ ፥ የማህበራዊ ሚዲያ ከሚሰጠው ጥቅም ባሻገር…

በኮምቦልቻ ጊዜያዊ ማቆያ የነበሩ ተጠርጣሪዎች የተሃድሶ ስልጠና አጠናቀው ህብረተሰቡን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት ኮምቦልቻ ጮሪሳ ጊዜያዊ ማቆያ የነበሩ ተጠርጣሪዎች የተሃድሶ ስልጠና አጠናቀው ህብረተሰቡን ተቀላቀሉ። ተጠርጣሪዎች በተሃድሶ ስልጠናው ጥሩ ግንዛቤ ማግኘታቸውን ጠቅሰው ፥ በቀጣይ በሀገራዊ የልማትና የሰላም ግንባታ…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 2ሺህ 742 ቶን ቡና ለማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 2ሺህ 742 ቶን ቡና ለማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የቡና ማህበር ምስረታ መድረክ በዱራሜ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ…

ትኩረት መነፈግና ተጽዕኖው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰዎችን ትኩረት ማጣት ጭንቀትና ከፍተኛ የሆነ ድባቴ እንዲሁም ከፍተኛ የጤና ቀውስ ሊያስከትል እንደሚችል የህክምና ሊቆች ይናገራሉ፡፡ የተቀናጀ የአዕምሮ ጤና ስፔሻሊስት አበበ አምባው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ትኩረት መነፈግ በሰዎች…

ዓለም አቀፍ የቀዳማዊ ልጅነት የልህቀት ስትራቴጂ ዓውደ-ጥናት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የቀዳማዊ ልጅነት የልህቀት ስትራቴጂ ዓውደ-ጥናት በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ አውደ ጥናቱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ፣ ሚኒስትሮች ፣ የዓለምአቀፍ ተቋማት ኃላፊዎች እንዲሁም የከተማ…

በቱርክ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ አንካራ በተካሄደው የሴቶችና የወንዶች የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል፡፡ በወንዶቹ አትሌት ሲሳይ ለማ 1 ሰዓት ከ1 ደቂቃ ከ9 ሰከንድ በመግባት ውድድሩን በአሸናፊነት አጠናቋል፡፡ አትሌት ጪምዴሳ ደበሌ…

የሶማሊያ ጦርና የአካባቢ ሚሊሻዎች በትንሹ 100 የአልሸባብ አሸባሪዎችን መደምሰሳቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ጦርና የአካባቢ ሚሊሻዎች በማዕከላዊ ጋልሙድ ግዛት በትንሹ 100 የአልሸባብ አሸባሪዎችን መደምሰሳቸውን የሀገሪቱ ማስታወቂያ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የማስታወቂያ ሚኒስትሩ ዳውድ አዌይስ ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት፤ ጦርነቱ በተካሄደባቸው ዊሲል…

ሀገር አቀፍ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን መረጃ ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት ሀገር አቀፍ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን መረጃዎች ለማደራጀትና ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በስምምነቱ ወቅት እንዳስታወሱት÷…