Fana: At a Speed of Life!

በሰው ሰራሽ አስተውሎትና መሰል ቴክኖሎጂዎች ላይ ካልሰራን በምርት ተወዳዳሪ ሆኖ መቀጠል አይቻልም – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰው ሰራሽ አስተውሎትና መሰል ቴክኖሎጂዎች ላይ ካልሰራን በምርት ተወዳዳሪ ሆኖ መቀጠል አይቻልም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው…

በሸገር ከተማ የተለያዩ የመሰረት ልማት ፕሮጀክቶች እየተመረቁ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ አስተዳደር በበጀት ዓመቱ የተገነቡ የተለያዩ የመሰረት ልማት ፕሮጀክቶች እየተመረቁ ነው። በዚህ መሰረትም በከተማ አስተዳደሩ ሰበታ ክ/ከተማ ከ103 ሚሊየን ብር በላይ የተገነባው ፍ/ቤት በዛሬው ዕለት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት…

መንግስት ለሰላም ማንኛውንም ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ለሰላም የሚከፈል ማንኛውንም ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ከምክር ቤቱ…

በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግስት ማካሄድ አይሳካም አሉ ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግስት ማካሄድ አይሳካም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ከም/ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያና…

ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያየዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመረቁ ፡፡ በዛሬው ዕለት የአርባ ምንጭ፣ የሀዋሳ፣ የወላይታ ሶዶ፣ የዲላ፣ የጂንካ፣ የአዲግራት፣ወራቤ፣ ወሎ፣ ደብረ ብርሃን፣ ወልድያ እና እንጅባራ ዩኒቨርሲቲዎች…

ግብረ ሃይሉ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በስኬት እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታና ደኀንነት የጋራ ግብር ሃይል ከሐምሌ 3 እስከ 11 ቀን 2016 ዓ.ም የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በስኬት እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ተማሪዎች የለፉበትን የትምህርት ውጤት ማግኘት ይችሉ ዘንድ ፈተናው…

ኢትዮጵያና ጃፓን በተለያዩ የጤና ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ጃፓን በኢትዮጵያ እየተተገበረ የሚገኘውን ጠንካራ የጤና ስርዓት ግንባታ በማጠናከርና በሌሎች የጤና ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት መስማማታቸው ተጠቆመ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳቫ ከጃፓን የህዝብ ተወካዮች አባላት ልዑካን ቡድን…

የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከልና ለመቋቋም በትብብር መስራት እንደሚገባ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ንብረት ለውጥን ዓለም አቀፍ ተፅዕኖ ለመከላከልና ለመቋቋም የጋራ ጥረትና ትብብርን ማጠናከር እንደሚገባ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ገለጹ። የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኦየስ ግሎባል ፋውንዴሽን ጋር…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከዘርፉ አመራሮች ጋር አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከዘርፉ አመራሮች ጋር አካሄዱ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የአማራ ክልል በርካታ ፀጋዎች ያሉት ክልል ነው…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የኮሪደር ልማት ስራዎችን ለማስፋት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከተሞች የተጀመሩ የኮሪደር ልማት ስራዎችን ለማስፋት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ሰናይት ሰለሞን ገለጹ፡፡ ከተሞችን ውበት እያጎናጸፉ ያሉ የኮሪደር ልማት ስራዎች የስራ ዕድል እየፈጠሩ እንደሚገኙም…