በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የታየውን ውጤት ለመቀየር ከታች ጀምሮ የሚሰጠው ፈተና ይጠናከራል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የገጠመውን የውጤት ማሽቆልቆል ለመቅረፍ ከታች ጀምሮ የሚሰጠው ፈተና እንደሚጠናከር የትምህርት ምዘናና የፈተናዎች አገልግሎት ገለጸ፡፡
ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት በአገልግሎቱ የፈተና አስተዳደር…