አመራሩ ሕዝቡን አስተባብሮ የእርሻ ቦታዎችን በማልማት የኑሮ ውድነትን ማቃለል እንደሚገባው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየአካባቢው ያለው አመራር ሕዝቡን አስተባብሮ የእርሻ ቦታዎችን በማልማት የዋጋ ንረትና የኑሮ ውድነትን ማቃለል ይገባዋል ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡
አቶ አደም በአርባምንጭ ከተማ የሚገኙ የትምህርት ተቋማትን እና…