Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው ምግቦችና መድኃኒቶች መወገዳቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ3 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸውና የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው ምግቦችና መድኃኒቶች መወገዳቸውን የአዲስ አበባ ምግብና መድኃኒት አስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ የጤና፣ የንግድ፣ የፍትሕ፣ የግብርና፣ የትምህርት…

ሊቨርፑል ኤቨርተንን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በመርሲሳይድ ደርቢ ሊቨርፑል ኤቨርተንን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ለሊቨርፑል የማሸነፊያ ጎሎቹን ሞሀመድ ሳላህ ከእረፍት በኋላ በፍጹም ቅጣት ምት እና በጨዋታ አስቆጥሯል። በጨዋታው ያሸነፈው…

የኦፓል ማዕድንን በጋራ ማልማት የሚያስችል ሥምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት እና የወሎ ዩኒቨርሲቲ የኦፓል ማዕድንን በጋራ ማልማት የሚያስችል የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የማዕድን ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጉታ ለገሠ (ዶ/ር) እና የወሎ ዩኒቨርሲቲ…

ከፓስፖርት የሙስና ተግባር ጋር ተያይዞ የተጠረጠሩ ደላሎችና የውጭ ዜጎች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፓስፖርት የሙስና ተግባር ጋር ተያይዞ የተጠረጠሩ ደላሎችና የውጭ ሀገር ዜጎችን ጨምሮ 10 ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ። ዛሬ ከሰዓት ተጠርጣሪዎቹ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ቀርበው ጉዳያቸው ታይቷል። በእነ…

አቶ አደም ፋራህ በሶማሌ ክልል እየተሰሩ ያሉ የልማት ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በሶማሌ ክልል እየተሰሩ ያሉ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ አቶ አደም ፋራህ "ከእዳ ወደ ምንዳ" በሚል መሪ ሀሳብ በጅግጅጋ ማዕከል ተገኝተው እየተሰጠ የሚገኘውን ስልጠና ተመልክተዋል። ለፓርቲው…

የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ወቅታዊና የሎጂስቲክስ አቅምን ታሳቢ ያደረገ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ወቅታዊና እያደገ የመጣውን የሎጂስቲክስ አቅም ታሳቢ ያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አብዱልበር ሸምሱ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቅርቡ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቻይና ሲዥዋን ግዛት የምትገኘውን አረጓንዴዋን የቼንግዱ ከተማ ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ከሻንጋይ ጉብኝት በኋላ በቻይና ሲዥዋን ግዛት የምትገኘውን አረጓንዴዋን የቼንግዱ ከተማ ጎብኝተዋል። ከቤጂንግ እና ሻንጋይ በመቀጠል ሶስተኛዋ ትልቅ ከተማ እንደመሆኗ ቼንግዱ ከኢትዮጵያ ጋር በብዙ መንገድ…

ለ2016/17 ምርት ዘመን 23 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ ታቅዷል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2016/17 ምርት ዘመን 23 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ በግዢ ለማቅረብ መታቀዱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ይሄም ካለፈው ዓመት 13 ነጥብ 9 ሚሊየን ኩንታል ማዳበሪያ አቅርቦት ጋር ሲነጻጸር የ9 ሚሊየን ኩንታል ጭማሪ እንዳለው…

በቂ እንቅልፍ የመተኛት የጤና በረከቶች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቂ እንቅልፍ ያለማግኘት ለብዙ በሽታዎች የመጋለጥ እድልን እንደሚጨምር በጤናው ዘርፍ የተጠኑ ጥናቶች ያመላክታሉ፡፡ በቂ እንቅልፍ መተኛት ማለት አልጋ ላይ የምናሳልፈው ጊዜ ማለት ሳይሆን በእንቅልፍ ያሳለፍነውን ጊዜ መጠን የሚገልጽ እንደሆነም ነው…

በሙስና የተጠረጠሩ 42 የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አመራሮች እና ሠራተኞች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሙስና እና ብልሹ አሠራር የተጠረጠሩ 42 የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አመራሮች እና ሠራተኞች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የጋራ ግብረ- ኃይሉ አስታወቀ፡፡ ከኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት አሠጣጥ ጋር በተያያዘ ከተገልጋዮች የሚነሱ ተደጋጋሚ…