Fana: At a Speed of Life!

ሀገር አቀፍ የጀማሪ ቢዝነሶች ኢንሺየቲቭ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአዳዲስ ሥራና ሀብት ፈጠራ ምቹ ሥነ-ምህዳር ለመፍጠር ያለመ ሀገር አቀፍ የጀማሪ ቢዝነሶች ኢንሼቲቭ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ተካሄደ፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ ሌሎች…

ከ245 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥቅምት 2 እስከ 8 ቀን 2016 ዓ.ም በተደረገ ክትትል ከ245 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉሙሩክ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ 170 ሚሊየን ብር የገቢ የኮንትሮባንድ እቃዎች እና 75 ነጥብ 2…

የአማራና ኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተፈናቃዮችን መልሶ በማቋቋም ዙሪያ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ቡድን ባሕር ዳር በመገኘት ከአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር መክረዋል። ባለፉት ዓመታት ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው…

የዓለማችን ጥቁሩ ወንዝ ሩኪ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮንጎ ወንዝ ገባር የሆነው ሩኪ ወንዝ በዓለም እጅግ በጣም ጥቁሩ ወንዝ መሆኑን የዘርፉ ተመራማሪዎች አረጋግጠዋል፡፡ ተመራማሪዎች በአፍሪካ ወንዞች ላይ ባደረግነው ጥናት አግኝተነዋል ያሉት ይህ በኮንጎ የሚገኘው ወንዝ የዓለማችን ጥቁሩ ወንዝ የሚል…

በሐረሪ ክልል በ356 ሚሊየን ብር ወጪ የውሃ ፕሮጀክቶች እየተገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በ356 ሚሊየን ብር ወጪ ተጨማሪ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች እየተገነቡ መሆኑን የክልሉ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት አስታወቀ። ከከተማው ጽዳትና ፍሳሽ አወጋገድ ጋር በተያያዘ የሚስተዋለውን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት ትኩረት መደረጉ…

አቶ ብናልፍ አንዱአለም በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱአለም በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር እና የአፍሪካ ህብረት ቋሚ ተወካይ ከሆኑት በረክ ባራን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ ያለው የሰላም ግንባታ ሂደት ስለሚጠናከርበት ሁኔታ እና በተለያዩ የሀገሪቱ…

ዓለም አቀፍ የስታርትአፕ ሽልማት በኢትዮጵያ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የስታርትአፕ ሽልማት የአፍሪካ ጉባኤ ከጥቅምት 14 እስከ 16 ቀን 2016 ዓ.ም በሳይንስ ሙዚየም ይካሄዳል፡፡ ጉባኤውን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ኢንተርፕሪነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት እና ከግሎባል ኢኖቬሽን ኢኒሼቲቭ ግሩፕ…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች የሚወያየውና ውሳኔ የሚሰጠው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተከፍቷል፡፡ ምልዓተ ጉባኤውን በፀሎት የከፈቱት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ…

በተከለከሉ መንገዶች ላይ ሲንቀሳቀሱ በተገኙ 687 ተሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተከለከሉ መንገዶች ላይ ሲንቀሳቀሱ የተገኙ 687 ተሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ እርምጃ የተወሰደባቸው ተሽከርካሪዎች በመዲናዋ 5 የተለያዩ አካባቢዎች ላይ በስራ መግቢያ እና ከስራ መውጫ…

ትኩረት የማጣትና ከፍተኛ ያለመረጋጋት ችግር ምንድን ነው?

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትኩረት የማጣትና ከፍተኛ ያለመረጋጋት ችግር (Attention deficit hyperactivity disorder) በህክምናው አጠራር "ኤዲኤችዲ" በስሜት የተሞላ ያልተለመደ በከፍተኛ ደረጃ የመቁነጥነጥና ትኩረት የማጣት ባህሪያትን የሚያስከትል የአእምሮ…