የታቀደውን የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ለማሳካት ለውሃ አጠቃቀም ትኩረት መስጠት ይገባል- አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን ለማሳካት ለውሃ አጠቃቀም ትኩረት መስጠት እንደሚገባ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡
አቶ ሽመልስ አብዲሳ÷በክልል ደረጃ የበጋ መስኖ ስንዴ በምዕራብና ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞኖች አስጀምረዋል።…