Fana: At a Speed of Life!

የኢንፍሉዌንዛ ምንነት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንፍሉዌንዛ ከጉንፋን ጋር የመመሳሰል ባህሪ ያለው የመተንፈሻ አካላት ህመም ነው፡፡ ምንም እንኳን ጉንፋን እና ኢንፍሎይንዛ አምጪ ቫይረሶች የተለያየ ዓይነት ቢኖራቸውም ህመሞቹ እንደ ማስነጠስ፣ የአፍንጫ ማፈንና ፈሳሽ መብዛት ምልክቶችን የሚጋሩ…

ጃይካ ለኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን ዓለም ዓቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ጃይካ) የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ለማሻሻል ለኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልጿል፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከጃይካ የኢትዮጵያ ተወካይ ኃላፊ ካትሱኪ ሞሪሀራ (ዶ/ር) እና ኦሽማ…

የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ የሀገራትን የጋራ ተጠቃሚነት የሚያሳድግ ነው -ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ በሳል የዲፕሎማሲ አካሄድን የተከተለና የማንንም ሀገር ጥቅምና መብት የማይነካ መሆኑን ምሁራን ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ የባህር በር የመጠቀም መብትና የያዘችውን የዲፕሎማሲ አቅጣጫ በማስመልከት አንጋፋው ዲፕሎማት…

አሜሪካ ኩባ ላይ የጣለችውን የንግድ ማዕቀብ እንድታነሳ ተመድ ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ኩባ ላይ የጣለችውን ለአሥርት ዓመታት ያኅል የዘለቀ የንግድ ማዕቀብ እንድታነሳ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ለ31ኛ ጊዜ ጠየቀ፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ጠቅላላ ጉባዔውን በትናንትናው ዕለት አካሂዷል፡፡ ጉባዔው ኩባ…

የከተማ አስተዳደሩ አመራሮች የአድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዚዬም ፕሮጀክት ግንባታን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመራሮች የአድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዚዬም ፕሮጀክት ግንባታ ሒደት የደረሰበትን ደረጃ ጎብኝተዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ በዛሬው ዕለት…

ባለፉት ሦስት ወራት ዳያስፖራው ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ ወደ ሀገር ቤት መላኩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት ባለፉት ሶስት ወራት ዳያስፖራው ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ በሕጋዊ መንገድ ወደ ሀገር ቤት መላኩን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ይህን የገለፀው የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው እና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ እዝ ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን ከመፍረስ ታድጓል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ እዝ በሰራው ስራ ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን ከመፍረስ ታድጓል ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ እራሱን በፋኖ ስም የሚጠራው ፅንፈኛ ቡድን…

የጤና ፋይናንስን በማሻሻል ሁሉን አቀፍ የጤና ሽፋንን ለማሳካት እየተሰራ ነው – ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ፋይናንስን በማሻሻል ሁሉን አቀፍ የጤና ሽፋንን ለማሳካት እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ተናገሩ። ‘ጠንካራ የጤና ፋይናንስ ለዘላቂ የጤና ልማት’ በሚል መሪ ሀሳብ 25ኛው የጤናው ዘርፍ ዓመታዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ…

የፖለቲካ ዲፕሎማሲው ስኬት ለኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ሰፊ ዕድል መፍጠሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፖለቲካ መስክ እየተከናወነ ያለውና እየተመዘገበ ያለው የዲፕሎማሲ ስኬት ለኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ሰፊ ዕድል መፍጠሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ በዛሬው እለት መደበኛ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ መግለጫውን የሰጡት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል…