Fana: At a Speed of Life!

ከንቲባ አዳነች የአቃቂ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ግንባታ ሒደትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዛሬው ዕለት በመዲናዋ እየተሰሩ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፡፡ በዚህም የአቃቂ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ግንባታ ሒደትን፣ የሴቶች ተሃድሶ እና ሌሎች ፕሮጀክቶችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡…

የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ምንነትና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ማለት የማሕጸን ጫፍ የምንለው የሰውነት ክፍል ላይ የሚከሰት የካንሰር አይነት ነው፡፡ የማህጸን በር ካንሰር ምንነትና ህክምናውን በተመለከተ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የማህጸንና ጽንስ ስፔሻሊስት ከሆኑት ዶ/ር ዳዊት…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ አዴሲና ጋር ተወያይተዋል፡፡ በሞሮኮ ማራካሽ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ኢንቨስትመንት ፎረም ጉበኤ እየተሳተፉ የሚገኙት ከንቲባ አዳነች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከጂቡቲ፣ሶማሊያ፣ ታንዛኒያና ሩዋንዳ ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሳዑዲ - አፍሪካ ጉባኤ ጎን ለጎን ከጂቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህ ፣ ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሃሰን ሼህ ሞሃመድ ፣ከታንዛኒያዋ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉህ ሃሰን እና ከሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፓል…

የፕሮስቴት እጢ ምልክቶችና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሮስቴት እጢ በወንዶች ፊኛ በታች የሚገኝ ተፈጥሯዊ የሰውነት አካል ነው ፡፡ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ዩሮሎጂ ትምህርት ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር የሆኑት ዶ/ር መሀመድ አብዱልሀዚዝ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷የፕሮስቴት እጢ…

አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የዓለም ባንክ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የዓለም ባንክ ተወካይ ኦስማን ዲዮን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በኢትዮጵያ እየተከናወኑ በሚገኙ የማሻሻያ ሥራዎች፣ በገንዘብ ድጋፍና ሌሎች ጉዳዮች ላይ…

ሳዑዲ በኢትዮጵያ እየተከናወኑ ለሚገኙ የልማት ስራዎች ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ ከሳዑዲ ዓረቢያ ገንዘብ ሚኒስትር መሃመድ አል ጅዳን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ባለው የኢኮኖሚ ሪፎርም፣ ልማት እና እዳ ሽግሽግ ላይ መምከራቸውን በሳዑዲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ መረጃ…

የሲሚንቶና የብረት ዋጋ ቅናሽ ማሳየቱ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲሚንቶ፣ በብረትና ሌሎች የግንባታ እቃዎች ላይ የዋጋ ቅናሽ መታየቱን በዘርፉ የተሰማሩ አምራቾችና ነጋዴዎች ገለጹ፡፡ ፋና ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬት በተለያዩ የሲሚንቶና የብረት ማምረቻ ፋብሪካዎችና የንግድ ሱቆች ላይ ተዘዋውሮ ምልከታ አድርጓል፡፡…

‘የሀገር ግንባታ መሰረታዊያን’ በሚል መሪ ሀሳብ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘የሀገር ግንባታ መሰረታዊያን’ በሚል መሪ ሀሳብ ዘላቂ ሰላም ማምጣትን ታሳቢ ያደረገ ውይይት በመካሄድ ላይ ነው፡፡ በሰላም ሚኒስቴር በተዘጋጀው በዚህ ውይይት የዩኒቨርሲቲ መምህራን እና የሚዲየ አካላት ተሳትፈውበታል፡፡ በመድረኩ የሀገረ…

በኦሮሚያ ክልል 2 ነጥብ 9 ሚሊየን የመማሪያ መጽሐፍት መሰራጨቱ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል 2 ነጥብ 9 ሚሊየን የአዲሱ ስርዓተ ትምህርት የመማሪያ መጽሐፍት ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መሰራጨቱን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው አማካሪ ኤፍሬም ተሰማ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ ከትምህርት…