Fana: At a Speed of Life!

የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ከአለም ትኩረት የሚሹ በሽታዎች መድኃኒት ምርምር ኢንሸቲቭ ቡድን ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ከአለም ትኩረት የሚሹ በሽታዎች መድኃኒት ምርምር ኢንሸቲቭ ዳይሬክተር ዶ/ር ሊዊስ ፒዛሮ እና ከምስራቅ አፍሪካ ቡድናቸው ጋር በሊሽማኒያሲስ ፕሮግራም ዙሪያ ተወያይተዋል። የውስጥ እና የቆዳ ሊሽማኒያሲስ በሽታ አሁንም…

የፕሪቶሪያው ስምምነት እናቶች ተጨማሪ ልጆች እንዳይሞትባቸው አድርጓል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪቶሪያው ስምምነት ቢያንስ ቢያንስ ለኢትዮጵያ እናቶች ተጨማሪ ልጆች እንዳይሞትባቸው ማድረጉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የፕሪቶሪያውን ስምምነት በተመለከተ ዛሬ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያ ላይ ካነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች መካከል፡-

በአማራ እና ኦሮሚያ ክልል ግጭትን በሚመለከት በየሰፈሩ በአማራም በኦሮሚያ ውስጥም ግጭቶች ይታያሉ፤ እነዚህ ግጭቶች ሰው የሚገሉ ንብረት የሚያወድሙ እንዲሁም ከጉዟችንን የሚያዘገዩ አላስፈላጊ ነገሮች ናቸው፤ የእኛ መሻት ሁልጊዜም ሰላም ነው፤ የምንናገረው የምንተጋው፣ አብዝተን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያ የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች፡-

እያንዳንዱ ችግር ብለን የምናነሳው ሀሳብ አሁን የተፈጠረ ብቻ ሳይሆን ተሳስሮ የመጣ ስለሆነ እነዚህን ጉዳዮች ከስር መሰረቱ መገንዘብና ማየት ካልቻልን መፍትሔ ለማምጣት እንቸገራለን፡፡ ልንግባባበት የሚገባው ዋና ጉዳይ ችግሮቻችን በጋራና እኩል የምንገነዘባቸውና የምንረዳቸው…

ቢሮው ከ33 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከ33 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው የሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ሲሆን÷በበጀት ዓመቱ እንደ ከተማ 140 ነጥብ 29 ቢሊየን ብር ገቢ…

የሰሞኑ ጉንፋን መሰል ህመምና ጥንቃቄዎቹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰሞኑ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተከሰተው ጉንፋን መሰል ህመም በስፋት እየተዛመተ ይገኛል፡፡ በቅርቡ የተከሰተውን ጉንፋን መሰል ህመምና ሊወሰዱ የሚገባቸውን ጥንቃቄዎች አስመልክቶ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በኢትዮጵያ…

በሕንድ በግንባታ ላይ ያለ የመተላለፊያ ዋሻ ተደርምሶ ከ30 በላይ ሰራተኞች አደጋ ላይ መውደቃቸው ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕንድ ሂማሊያ ግዛት በተከሰተ የመሬት መንሸራተት በግንባታ ላይ ያለ የመተላለፊያ መንገድ ዋሻ በመደርመሱ ከ30 በላይ የሚሆኑ የግንባታ ሰራተኞች አደጋ ውስጥ መውደቃቸው ተሰምቷል፡፡ የተደረመሰው የዋሻው ክፍልም ከዋሻው መግቢያ 200 ሜትር ርቆ…

ኢትዮጵያና ሳዑዲ ዘርፈ ብዙ ግንኙነት እንዳላቸው አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና ሳዑዲ ግንኙነት ባለብዙ ዘርፍ እንደሆነ በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ሌንጮ በሳዑዲ የተካሄደውን የሳዑዲ - አፍሪካ ጉባኤ አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት÷ኢትዮጵያና ሳዑዲ…

የአፍሪካ ወጣቶች በሰው ሰራሽ አስተውሎት ችግር ፈቺ ፕሮጀክቶችን እንዲተገብሩ እየታገዙ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ወጣቶች የሰው ሰራሽ አስተውሎትን ተጠቅመው የህዝቡን ችግር የሚፈቱ ፕሮጀክቶችን እንዲተገብሩ እየታገዙ መሆኑ ተገልጿል ፡፡ በአፍሪካ የመጀመሪያው የሰው ሰራሽ አስተውሎት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) የተማሪዎች የውድድር ኤክስፖ በአዲስ አበባ…

ሄኖክ ብርሃኑ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 15 የፍጻሜ ውድድር አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠንካራ ፉክክር የታየበትና ለ9 ሳምንታት ሲካሄድ የቆየው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 15 የፍጻሜ ውድድር በሄኖክ ብርሃኑ አሸናፊነት ተጠናቅቋል ። ውድድሩን ሃይለየሱስ እሸቱ ሁለተኛ፣ ኪሩቤል ጌታቸው ሶስተኛ እና መቅደስ ዘውዱ ደግሞ አራተኛ ሆነው…