Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ የመሬት ፖሊሲ ጉባኤ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአህጉሪቱን የመሬት ፖሊሲ አቅም ለማሳደግ ታሳቢ ያደረገ የአፍሪካ የመሬት ፖሊሲ ጉባኤ በአዲስ አበባ ሊካሄድ እንደሆነ ተጠቁሟል፡፡ ጉባኤውን የአፍሪካ የመሬት ፖሊሲ ማዕከል፣ የተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን፣ የአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ እንዲሁም…

ሩሲያ ላከሸፈችው የዩክሬን የአየር ላይ ጥቃት አጸፋዊ ምላሽ መስጠቷ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን ሞስኮ ላይ የፈጸመችውን የአየር ጥቃት ሙከራ ተከትሎ ሩሲያ ለሁለት ተከታታይ ምሽት በበርካታ ሰው አልባ አውሮፕላኖች ኪዬቭ ላይ ጥቃት ማድረሷ ተሰምቷል፡፡ በትናንትናው ዕለት ዩክሬን በሩሲያ መዲና ሞስኮ ላይ ጥቃት ለማድረስ የላከችው ሰው አልባ…

የባህር በር ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎችን መቃኘት እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ኅዳር 7 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የባህር በርና የወደብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎችን መመልከት እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አማካሪ አምባሳደር ኢብራሂም ኢድሪስ አመለከቱ። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አዘጋጅነት "ፍትሐዊ የወደብ አጠቃቀም ለአፍሪካ…

ባለፉት 3 ወራት ከግማሽ ሚሊየን በላይ ፓስፖርት ታትሞ ወደ ሀገር ውስጥ መግባቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሦስት ወራት ከግማሽ ሚሊየን በላይ ፓስፖርት ታትሞ ወደ ሀገር ውስጥ መግባቱን የኢምግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ገለጸ፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት ባለፉት 3 ወራት ውስጥ የተሰሩ ስራዎችን በሚመለከት መግለጫ በሰጡበት ወቅት…

ስራ አጥነትን ለመቀነስ ወጣቶችን ከኢንዱስትሪ ጋር ማስተሳሰር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስራና ሰራተኛን በማገናኘት የስራ አጥነት ችግርን ለመቀነስ ወጣቶችን ከኢንዱስትሪ ጋር ማስተሳሰር ፋይዳው የጎላ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራ ላይ ስልጠና ያጠናቀቁ 5 ሺህ 193 ወጣቶች ተመርቀዋል፡፡ በምረቃ…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ ቅመማቅመምና በርበሬ መመረቱ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ የቅመማቅመም እና የበርበሬ ምርት መመረቱን የክልሉ ቡናና ቅመማቅመም ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳሬክተር አቶ ሬድዋን ከድር ለፋና ለብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት÷ በክልሉ 57 ሺህ 48…

አየር መንገዱ 16 አውሮፕላኖችን ለካርጎ አገልግሎት መድቦ እየሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የካርጎ ደንበኞች ቀንን በዛሬው ዕለት አክብሯል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው÷ አየር መንገዱ አሁን ላይ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተመራጭ የካርጎ አየር መንገድ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ አሁን…

በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የተገነባው ዘመናዊ የፕላስቲክ ቧንቧና መገጣጠሚያ ማማረቻ ፋብሪካ ሊመረቅ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ በ14 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ወጪ የተገነባ ዘመናዊ የፕላስቲክ ቧንቧና መገጣጠሚያ ማማረቻ ፋብሪካ የፊታችን ቅዳሜ ይመረቃል፡፡ ፋብሪካውን "ዜድ ኤም ትሬድ እና ኢንቨስትመንት" የተሰኘው ኢትዮጵያዊ የንግድ ኩባንያ እና…

የባህር በር ጥያቄው ለምስራቅ አፍሪካ የመልማት ዕድል ይዞ የሚመጣ ትልቅ አጋጣሚ ነው – ምሁራን 

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እያነሳች ያለችው የባህር በር ጥያቄ ለምስራቅ አፍሪካ ሀገራት አንድነትን የሚፈጥርና ትልቅ የመልማት እድል ይዞ የሚመጣ ዕድል እንደሆነ ምሁራን ገለጹ፡፡ የባህር በር ጥያቄን በተመለከተ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወርቅ አምራች ማህበራት ምርታቸውን በአግባቡ ወደ ብሔራዊ ባንክ እንዲያስገቡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በወርቅ አምራች ማህበራት ምርቱን በአግባቡ ወደ ብሔራዊ ባንክ በማስገባት የሀገር ኢኮኖሚ የማሳለጥ ሚናቸውን እንዲወጡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን አሳሰቡ፡፡ በአቶ አሻድሊ ሀሰን የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች…