የሀገር ውስጥ ዜና ወጣቶች በሀገራዊ ምክክሩ ሚናቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ Amele Demsew Jul 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቶች በሀገራዊ ምክክሩ ሚናቸውን እንዲወጡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ያዘጋጀው የወጣቶች የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር በይፋ ተጀመረ Amele Demsew Jul 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች የሚተከሉበት የዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ዛሬ በይፋ ተጀምሯል፡፡ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር በሐርላ ቀበሌ ተገኝተው መርሐ-ግብሩን አስጀምረዋል፡፡ ለዘንድሮው የአረንጓዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወባ በሽታ ስርጭት እየጨመረ መሆኑ ተገለጸ Amele Demsew Jul 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወባ በሽታ ስርጭት እየጨመረ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ ገልጿል፡፡ ቢሮው የወባ በሽታ ስርጭትን መከላከል የሚያስችል ክልላዊ መድረክ በአርባምንጭ ከተማ አካሂዷል። ባላፈው አንድ ሳምንት ከ14 ሺህ በላይ ሰዎች በወባ በሽታ…
ስፓርት ኢትዮጵያ ቡና የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ Amele Demsew Jul 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ በወላይታ ድቻና ኢትዮጵያ ቡና መካከል ተካሂዷል፡፡ ከቀኑ 9 ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም በደመቀ ሁኔታ በተከናወነ ጨዋታ መደበኛው ክፍለ ጊዜ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት በመጠናቀቁ ተጨማሪ 30 ደቂቃ…
ስፓርት በፓሪስ በተካሄደው የዳይመንድ ሊግ ውድድር በ3ሺህ ሜትር የወንዶች መሰናክል አብርሃም ስሜ አሸነፈ Amele Demsew Jul 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ ፓሪስ በተካሄደው በዳይመንድ ሊግ ውድድር በ3ሺህ ሜትር የወንዶች መሰናክል ኢትዮጵያዊው አትሌት አብርሃም ስሜ አሸንፏል፡፡ አትሌቱ 8:02.36 በመግባት ነው ውድድሩን በቀዳሚነት ያጠናቀቀው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ከ5 ቢሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው ጉዳዮች በዕርቅ እልባት ማግኘታቸው ተገለጸ Amele Demsew Jul 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በአስማሚነት መር የዳኝነት አገልግሎት በ2016 በጀት ዓመት ብቻ ከ5 ቢሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው ጉዳዮች በዕርቅ እልባት እንዲያገኙ መደረጉ ተገለጸ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ያዘጋጀው የባለድርሻ አካላት የምክክር…
የሀገር ውስጥ ዜና የመገናኛ ብዙሀን ባለሙያዎች ለሀገራዊ ምክክሩ እያሳዩት ያለውን በጎ አስተዋጽኦ እንዲያጠናክሩ ጥሪ ቀረበ Amele Demsew Jul 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመገናኛ ብዙሀን ባለሙያዎች በሀገራዊ ምክክሩ ሂደት እያሳዩት ያለውን በጎ ሚና አጠናክረው እንዲቀጥሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፡፡ ኮሚሽኑ ለመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ያዘጋጀው የሥልጠናና የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና አረንጓዴ አሻራ ኢትዮጵያ ለስነ ምህዳር መጠበቅ ቁርጠኝነቷን ያሳየችበት ነው – አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ Amele Demsew Jul 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ኢትዮጵያ ለአካባቢ ስነ ምህዳር መጠበቅ ያላትን ቁርጠኝነት በተግባር ያሳየችበት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ተናገሩ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢሚግሬሽንና የዜግነት አገልግሎት የተከማቹ ቅሬታዎች ተፈትተዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Amele Demsew Jul 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብን ቅሬታ በመስማት የኢሚግሬሽን ስራ ማስተካከያ የሚሹ ጉዳዮች ላይ ትኩረት በመስጠትና ተቋማዊ ለውጦችን በማከናወን በጥቂት ወራት ውስጥ ብዙ ማሻሻያዎች እየተተገበሩ ይገኛሉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ለምሳሌ ያህልም…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ተጀመረ Amele Demsew Jul 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ የክልሉን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በአሚባራ ወረዳ ሲደሃ ፋጊ ቀበሌ አስጀምረዋል። ዛሬ በተጀመረው የክልሉ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በ250 ሄክታር መሬት ላይ ችግኝ ተተክሏል። የአሚባራ እርሻ…