Fana: At a Speed of Life!

32ኛው ሀገር ዓቀፍ የትምህርት ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 32ኛው ሀገር ዓቀፍ የትምህርት ጉባዔ "የትምህርት ጥራት ለሁለንተናዊ ዕድገት "በሚል መሪ ሃሳብ በሶማሌ ክልል ርዕሰ መዲና ጅግጅጋ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው ላይ የትምህርት ሚኒስትር ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር)፣ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር…

ንግድ ባንክ በ”ቢክ ኢትዮጵያ” የፋይናንስ አገልግሎት ውድድር አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ"ቢክ ኢትዮጵያ" የተዘጋጀውን የፋይናነስ አገልግሎት አሰጣጥ ውድድር አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳዲስ የስራ ዕድሎችን ለሚፈጥሩ ጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ድርጅቶች እና ግለሰቦች በሚያቀርበው የብድር አገልግሎት…

የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከ220 ሚሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አትለቲክስ ፌዴሬሽን 27ኛ መደበኛ ጉባኤ ለ2016 ዓመት ከ220 ሚሊየን ብር በላይ በጀት በማፅደቅ ተጠናቀቀ። በጀቱ ለስልጠና እንዲሁም ለስፖርታዊ ውድድሮች ማካሄጃ ጭምር የሚውል መሆኑ ነው የተገለጸው። የወጣቶች የፕሮጀክት ስልጠና…

ፀረ-ሠላም ሃይሎች ለመከላከያ ሠራዊት እጃቸውን በሰላም እየሠጡ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በተለያዩ አካባቢዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ፀረ-ሠላም ሃይሎች እየተወሠደባቸው ባለው ጠንካራ እርምጃ በሠላም እጃቸውን እየሠጡ መሆኑን የመከላከያ ሰራዊት አስታውቋል፡፡ በቦታው ተገኝተው የሪፐብሊኩን ጥበቃ ሃይል ግዳጅ…

ኢትዮጵያ ለመበልፀግ በምታደርገው ጉዞ የማዕድን ዘርፉ ወሳኝ ሚና ይጫወታል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለመበልፀግ በምታደርገው ጉዞ የማዕድን ዘርፉ ወሳኝ ሚናን ይጫወታል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እንዲሁም ሌሎች የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች፣ በማዕድን ዘርፍ…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትና ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ሬዲዮ ለመገንባት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትና ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ሬዲዮ ለመገንባት ስምምነት ተፈራረሙ። ጎንደር ዩኒቨርሲቲ እየሰጠ ካለው የጋዜጠኝነትና ዓለም ዓቀፍ ግንኙነት ትምህርት በተጨማሪ በማህበረሰብ ሬዲዮ ተደራሽ ለመሆን አቅዶ እየሰራ እንደሚገኝ…

የህዝቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት መስራት ይገባል- አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ ሰላምና የህግ የበላይነትን በማረጋገጥ የህዝቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት መስራት እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አረጋ ከበደ አሳሰቡ። 3ኛው ዙር “ከዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል ርዕስ ሲካሄድ የቆየው…

“ኮምፓክት ዊዝ አፍሪካ” ጉባዔ ኢትዮጵያ ተሰሚነቷ እየጨመረ መምጣቱ የተረጋገጠበት መድረክ ነበር-አቶ ማሞ ምህረቱ

አዲስ አበባ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኮምፓክት ዊዝ አፍሪካ" ጉባዔ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ውስጥ ተሰሚነቷ እየጨመረ መምጣቱ የተረጋገጠበት ውጤታማ ውይይት ነበር ሲሉ የብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምህረቱ ተናገሩ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የጀርመን ቆይታን በተመለከተ የብሔራዊ ባንክ…

ሙሉዓለም የባህል ማዕከል በ7ኛው የዓለም የባህልና ሙዚቃ ፌስቲቫል ሊሳተፍ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሙሉዓለም የባህል ማዕከል በህንድ ሀገር በሚካሄደው 7ኛው የዓለም የባህልና ሙዚቃ ፌስቲቫል ኢትዮጵያን ወክሎ እንደሚሳተፍ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የአማራ ክልሉ ሙሉዓለም የባህል ማዕከል 16 የሚደርሱ የኪነ-ጥበብ ሙያተኞችን ይዞ…

ጽንፍ የወጡ ትርክቶች ሁሉንም በሚያግባቡ ትርክቶች ሊተኩ ይገባል – አቶ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጽንፍ የወጡ ትርክቶች ሁሉንም በሚያግባቡ ትርክቶች ሊተኩ እንደሚገባ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር እንዲሁም ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያና ከደቡብ…