Fana: At a Speed of Life!

18ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በተለያዩ ክልሎች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በተለያዩ ክልሎች በክልል ደረጃ በመከበር ላይ ይገኛል ፡፡ በሐረሪ ክልል በክልል ደረጃ 18ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል እየተከበረ ነው። በዓሉ "ብዝሓነትና እኩልነት ለሀገራዊ…

ለኢትዮጵያ ሰላም መረጋገጥ የህዝቦች የነቃ ተሳትፎና የፀጥታ ሃይሉ ቅንጅት ወሳኝ ነው -ሌ/ ጄ ሹማ አብደታ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ሰላም መረጋገጥ የህዝቦች የነቃ ተሳትፎና የፀጥታ ሃይሉ ቅንጅት ወሳኝ መሆኑን የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ አዛዥ እና የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት ዋና ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ ገለጹ፡፡ ሌ/ ጄ ሹማ በአማራ ክልል የኦሮሞ…

ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ የሲዳማ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልልም ሆነ በሀገር ደረጃ ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ የሲዳማ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አሳስቧል፡፡ በሰላም ሚኒስቴር አስተባባሪነት በሲዳማና ደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች ድንበር አካባቢ የህዝብ ለህዝብ ምክክር መድረክ በሀዋሳ…

ለዘላቂ ሰላም የድርሻቸውን እንደሚወጡ የተሃድሶ ሰልጣኞች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተሃድሶ ስልጠና ያገኘነውን ዕውቀት ተጠቅመን ለአካባቢያችን ዘላቂ ሰላም የድርሻችንን እንወጣለን ሲሉ በኮምቦልቻ ጮሬሳ ጊዜያዊ ማቆያ የተሃድሶ ስልጠና ያጠናቀቁ ግለሰቦች ገለጹ። በምስራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት የኮምቦልቻ ጮሪሳ ጊዜያዊ ማቆያ የተሃድሶ…

ሼህ መሀመድ ቢን ዛይድ የኢትዮጵያን የአረንጓዴ አሻራ መካነ ርዕይ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተባበሩት አረብ ኢሜሬቶች ፕሬዚዳንት ሼህ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን የኢትዮጵያን የአረንጓዴ አሻራ መካነ ርዕይ (ፓቪሊዮን) አስጎብኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር…

ምክር ቤቱ የአንድ ዳኛ ስንብት አስመልክቶ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ መርምሮ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መራ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከዳኞች አስተዳዳር ጉባዔ ለምክር ቤቱ የቀረበውን የአንድ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዳኛ ስንብት አስመልክቶ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ መርምሮ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መራ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

የኮንትሮባንድ ንግድን ለመከላከል እንቅፋት የሚሆኑ አመራሮችን ማጋለጥ እንደሚገባ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንትሮባንድ እቃዎች ዝውውር የሚሳተፉ የመንግሥት አመራሮችን የማጋለጥና ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት ማገዝ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ገለጹ። የኮሚሽኑ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ…

በቴክኒክና ሙያ ሥልጠና የሙያ ማማከርና የድጋፍ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል መመሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በቴክኒክና ሙያ ሥልጠና የሙያ ማማከርና የድጋፍ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል መመሪያ ይፋ አደረገ። መመሪያው የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር፣ የጀርመን የልማት ተራድኦ ድርጅት(ጂ አይ ዜድ) እና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር…

ኢትዮ ቴሌኮም የ5ጂ የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎትን በሶማሌ ክልል አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ የ5ጂ የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎቱን በጅግጅጋ ከተማ አስጀምረዋል። በመርሐ- ግብሩ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ኢብራሂም ኡስማን እና የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት…

ዕሴት የተጨመረባቸውን ምርቶች ወደ ውጭ መላክ መጀመራቸውን ማዕድን አቅራቢዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዕሴት የተጨመረባቸው እና ያለቀላቸውን ምርቶች ወደ ውጭ ሀገር መላክ መጀመራቸውን ማዕድን አቅራቢዎች ገልጸዋል፡፡ በየዓመቱ የሚዘጋጀው የማዕድን ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ ተዘጋጅቷል፡፡ በኤክስፖው የተለያዩ የማዕድን አቅራቢዎች ምርቶቻቸውን…