Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ መኮንን ከቻይና የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቻይና የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ዡ ቢንግ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም አቶ ደመቀ ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ለጀመረችው ሁለንተናዊ የአየር ንብረት ስትራቴጂካዊ አጋርነት…

የአሪ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ ዲሽታ ግና በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሪ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ ዲሽታ ግና በዓል እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ "ለሀገራዊ ችግሮች ሀገር በቀል መፍትሔ " በሚል መሪ ቃል በአሪ ዞን ጂንካ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። የ2016 ዓ.ም የአሪ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ ዲሽታ ግና…

ከ245 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከሕዳር 21 እስከ ሕዳር 27/2016 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ከ245 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ባደረገው ክትትል 146 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር የገቢ የኮንትሮባንድ…

ሠራዊቱ ድንበር ከመጠበቅ ባሻገር ህብረተሰቡን ከጎርፍ አደጋ የመታደግ ስራ እየሰራ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ኢትዮጵያ ድንበር ጥበቃ ተሰማርቶ የሚገኘው ሠራዊት የሀገርን ድንበር ከመጠበቁ ባሻገር የአካባቢውን ህብረተሰብ ከጎርፍ አደጋ የመጠበቅ ስራ እየሰራ መሆኑን የኮሩ አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል ተሾመ ይመር ገለጹ፡፡ በቀጣናው በደረሰ ከፍተኛ ዝናብ…

ከዓለም ባንክ ከፍተኛ የስራ ሃለፊዎች ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር ከአለም ባንክ ማኔጂንግ ዳይሬክተር አና ቢጀርድና ከዓለም ባንክ የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ቪክቶሪያ ክዋክዋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ÷ በኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚና የልማት ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…

በቢሾፍቱ እየተገነባ ያለው የባህር ሀይል መሰረታዊ ባህረኞች ማሰልጠኛ በዕቅዱ መሰረት ይጠናቀቃል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢሾፍቱ እየተገነባ ያለው የባህር ሀይል መሰረታዊ ባህረኞች ማሰልጠኛ በዕቅዱ መሰረት እንደሚጠናቀቅ ተጠቆመ። በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ሃላፊ ሌተናል ጄኔራል ደስታ አብቼ የተመራ ልዑክ በቢሾፍቱ እየተገነባ የሚገኘውን የባህር ሀይል መሰረታዊ…

የኢትዮጵያ ልማት የጎረቤት ሀገራትን አብሮ ማደግ ማዕከል ያደረገ ነው – ፍጹም አሰፋ(ዶ/ር )

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር በር ፍላጎት የአካባቢውን ሀገራት የልማትና የለውጥ ፍላጎት ማዕከል ያደረገ መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሯ ከሲ ጂ ቲ ኤን ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደገለጹት÷ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር እያደገ…

በዱባይ የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት አቅም ለማስተዋወቅ ያለመ የቢዝነስ ፎረም ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዱባይ እየተካሄደ ካለው 28ኛው ዓለም አቀፉ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ጎን ለጎን የኢትዮጵያን እምቅ የኢንቨስትመንት አቅም ለማስተዋወቅ ያለመ የቢዝነስ ፎረም ተካሄዷል፡፡ በዚህ ፎረም ላይ በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የሚገኙና በኢትዮጵያ…

በኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ መከላከያ ሀይሎች የሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ታንዛኒያ ገብተዋል። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ታንዛኒያ ሲደርሱ የታንዛኒያ መከላከያ ሃይል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ጃኮብ ማኩንዳ አቀባበል…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የቤጂንግ የውጭ ቋንቋዎች ጥናት ዩኒቨርሲቲ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የቤጂንግ የውጭ ቋንቋዎች ጥናት ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዘርፎች ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተስማሙ። ሁለቱ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በፈረንጆቹ 2020 መሰጠት የጀመረውን የአማርኛ ቋንቋ ፕሮግራም በመጀመሪያ ዲግሪ…