Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ምስጋኑ በዶሃ የባላንዳ ምግብ ኢንዱስትሪን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የተመራ ልዑክ በኳታር ዶሃ የሚገኘውን የባላንዳ ምግብ ኢንዱስትሪ የሥራ እንቅስቃሴ ጎብኝቷል፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ ከጉብኝቱ ጎን ለጎን÷ ከኢንዱስትሪው አመራሮች ጋር በግብርና ዘመናዊ አሰራር፣…

10 ነጥብ 5 ሚሊየን ሔክታር የደረሰ ሰብል መሰብሰቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 10 ነጥብ 5 ሚሊየን ሔክታር መሬት ላይ የደረሰ ሰብል መሰብሰቡን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነትና የኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ ከበደ ላቀው እንዳሉት÷በመኸር እርሻ ከለማው 17 ነጥብ 5 ሚሊየን ሔክታር መሬት ውስጥ…

የአለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በኢትዮጵያ የሚተገብረውን የሰብአዊ እገዛ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በኢትዮጵያ የሚተገብረውን የሰብአዊ እገዛ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ማሪያና ስፓልያሪች ጋር…

የልማት ባንክ የሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት ወደ 11 ቢሊየን ብር አደገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት ባለፉት ሦስት ዓመታት ከነበረበት 2 ቢሊየን ብር ወደ 11 ቢሊየን ብር ማደግ መቻሉን ባንኩ ገልጿል። ባንኩ በግብርና ዘርፍ ለተሰማሩ ደንበኞቹ 15 ትራክተርና 10 ኮምባይን ሀርቨስተር እንዲሁም…

ኢትዮጵያን ወደ ፈጠራና ዲጂታል ኢኮኖሚ ሽግግር ለመምራት እየተሰራ ነው – በለጠ ሞላ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ወደ ፈጠራ እና ዲጂታል ኢኮኖሚ ሽግግር ለመምራት እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ ዶ/ር ገለጹ፡፡ በማይክሮሶፍት ካምፓኒና በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የኢትዮጵያን ዲጂታል ልማት ፕሮግራም ለመደገፍ በሚያስችሉ…

የፋይናንሱ ዘርፍ ማሻሻያዎች ጠንካራ የምጣኔ ኃብት እድገት ለማምጣት ወሳኝ መሆናቸው ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፋይናንስ ዘርፍ እየተደረጉ ያሉ ለውጦች ዘላቂና ጠንካራ የምጣኔ ኃብት እድገት ለማምጣት መሠረት እየጣሉ መሆኑን በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት የልማት መርሐ-ግብር ከፍተኛ የምጣኔ ኃብት አማካሪ አሊ ዛፋር ገለጹ። የምጣኔ ኃብት አማካሪው አሊ…

በጎንደር ከተማ 872 ተጠርጣሪዎች የተሃድሶ ሥልጠና ወስደው ሕብረተሰቡን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በቁጥጥር ሥር ውለው የነበሩ 872 ተጠርጣሪዎች የተሃድሶ ሥልጠና እና የምክር አገልግሎት ተሰጥቷቸው ሕብረተሰቡን መቀላቀላቸውን ኮማንድ ፖስቱ ገለጸ፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ በጎንደር ከተማ…

በመንግስት የልማት ድርጅቶች ላይ በተደረጉ የሪፎርም ስራዎች የገቢ አቅማቸውን ማሳደግ መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት የልማት ድርጅቶች ላይ በተደረጉ የሪፎርም ስራዎች የገቢ አቅማቸውን ማሳደግ መቻሉን የገንዘብ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት የሦስት ወራት አፈጻጸም በተካሄደበት ወቅት የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ እንደገለጹት፥…

አቶ ታዬ ደንደአ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ግብረ- ኃይሉ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ የነበሩት ታዬ ደንደአ በዛሬው ዕለት በሕግ ቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የፀጥታና ደኀንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታውቋል፡፡ ከአቶ ታዬ ደንደአ በቁጥጥር ሥር መዋል ጋር በተያያዘ የጋራ ግብረ-ኃይሉ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

የአሳይታ- አፋምቦ-ጅቡቲ ድንበር መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት 94 በመቶ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሳይታ-አፋምቦ-ጅቡቲ ድንበር መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት 94 በመቶ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ። አሁን ላይ የመንገድ ፕሮጀክቱ የአፈር ጠረጋ እና ቆረጣን ጨምሮ የሰብ ቤዝ ስራ ፣ የቤዝኮርስ ፣ የውሃ ማፋሰሻ ፣ የስትራክቸር…