Fana: At a Speed of Life!

ባህርዳር እና ዱጃንየ ከተሞች የእህትማማችነት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ ልዑካን ቡድን በቻይና የሥራ ጉብኝት እያደረገ ነው፡፡ ልዑኩ ከጉብኝቱ ጎን ለጎንም የባህርዳር እና የቻይናዋ ዱጃንየ ከተሞችን የእህትማማችነት ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የባህርዳር ከተማ ከንቲባ ጎሹ…

ሠራዊቱ ግዳጅ ውስጥ ሆኖ በሁሉ አቀፍ የግብርና ልማት ላይ ያስገኘው ውጤት የሚደነቅ ነው-ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሠራዊቱ ሀገርን በማዳን ውስብስብ ግዳጅ ውስጥ ሆኖ በሁሉ አቀፍ የግብርና ልማት ላይ እያሳየ ያለው እምርታና ያስገኘው ውጤት የሚደነቅ ነው ሲሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ገለጹ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ…

አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ከህንድ ባለሃብቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 9 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ባለሃብቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ የተካሄደው በህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከህንድ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የቢዝነስ ምክክር መድረክ ጎን ለጎን…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ም/ቤት የአንድ አባሉን ያለመከሰስ መብት አነሳ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት እያካሄደው ባለው 6ኛ ዙር 3ኛ አመት የስራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤዉ የአንድ አባሉን ያለመከሰስ መብት አነሳ። ምክር ቤቱ በወልቂጤ ከተማ እያካሄደ ባለው ጉባኤው የአንድ የምክር ቤት አባል ያለመከሰስ መብት…

ደም ግፊትን ያለ መድሃኒት እገዛ መቆጣጠር እንደሚቻል ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደም ግፊትን የምንከላከልባቸው እና ከተከሰተ በኋላም ያለምንም መድሃኒት እገዛ መቆጣጠር የምንችልባቸው በርካታ መንገዶች እንዳሉ በዘርፉ የተጠኑ ጥናቶች ያስረዳሉ፡፡ የደም ግፊት ማለት ልባችን ደም ወደ ተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ለማሰራጨት ሲል በደም…

በከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ ልዑክ በሻንጋይ ከተማ የስራ ጉብኝት አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ የልዑካን ቡድን ዛሬ የቻይና የንግድ ማዕከል በሆነችው በሻንጋይ ከተማ የስራ ጉብኝት እና ውይይት አድርጓል:: በጉብኝቱ ከከንቲባ አዳነች በተጨማሪ ም/ከንቲባ ጃንጥራር አባይና ሌሎች…

ክልሎቹ በሰላምና ጸጥታ ዙሪያ እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሠላምና ፀጥታ ቢሮ እና የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አስተዳደርና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊዎች በአዋሳኝ አካባቢዎች የሠላምና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በቡታጅራ ከተማ እየመከሩ ነው። የውይይቱ አላማ ክልሎቹ በሰላምና ጸጥታ ጉዳይ…

በዋግ ኽምራ በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች ከ10 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በድርቅ ለተጎዱ ዜጎቸ ከተለያዩ በጎ አድራጊዎች የተገኘ ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ ተደርጓል። በዋግ ልማት ማኅበር የአዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ተወካይ ዲያቆን ግርማ ታከለ÷ድጋፉ ከሀገር…

የተገኙ ድሎችን በማስቀጠልና በማፅናት ልማትን ማረጋገጥ ላይ በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ አወሉ አብዲ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተገኙ ድሎችን በማስቀጠል እና በማፅናት ልማትን ማረጋገጥ ላይ በትኩረት እየተሰራ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ ገለጹ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ወለንጪቲ ከተማ የሰላም እና ልማት ኮንፈረንስ እየተካሄደ…

የሕጻናት የምግብ ፍላጎት መቀነስና መፍትሄው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕጻናት ላይ የሚስተዋለው የምግብ ፍላጎት መቀነስ ችግር በርካታ ምክንያቶች እንዳሉት የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ህጻናትን ለምግብ ፍላጎት መቀነስ ከሚዳርጓቸው ምክንያቶች መካከል ፦ተፈጥሯዊ የምግብ ፍላጎት መቀነስ ፣ በተለያዩ ህመሞች ምክንያት…