Fana: At a Speed of Life!

የፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ ለሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም ትግበራ ድጋፉን እንደሚያጠናክር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም ትግበራ ላይ ድጋፉን እንደሚያጠናክር የኤጀንሲው የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ሉዊስ አንቶኒ ሶቼት ገልጸዋል፡፡ ኤጄንሲው ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር የጀመራቸዉን ሁሉን አቀፍ የልማት ትብብሮች…

በያቤሎ ጠቅላላ ሆስፒታል መንታ ህጻናት ተጣብቀው ተወለዱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን ያቤሎ ወረዳ በያቤሎ ጠቅላላ ሆስፒታል መንታ ህጻናት ተጣብቀው መወለዳቸው ተገለጸ። የያቤሎ ጠቅላላ ሆስፒታል የጽንስና ማህጸን ስፔሻሊስት ዶክተር ዋሪዮ ዱባ እንደተናገሩት፤ የተወለዱት ህጻናት የተጣበቁት በደረት አካባቢ ነው።…

ጤናማ ህይወትን ለመምራት

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤናማ መሆን ማለት በአዕምሮ፣ በአካልና በስሜት ሙሉ ጤንነት ሲሰማን ማለት ነው፡፡ ጤናማ የአኗኗር ዘይቤን መከተል በበሽታ እንዳንጠቃ ከማገዙም በላይ ጤናችን ስንጠብቅ ለራሳችን ያለን ግምት መልካም እንደሚሆን የተለያዩ ጥናቶች ያስረዳሉ፡፡…

የከተሞች ፎረም ከተሞች ወደሚፈለገዉ የብልፅግና መንገድ እንዲደርሱ የማድረግ ዓላማ አለው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተሞች ፎረም ከተሞች ወደሚፈለገዉ የብልፅግና መንገድ እንዲደርሱ የማድረግ ዓላማ አለው ሲሉ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ። የዘንድሮ የከተሞች ፎረም "የዘመኑ ከተሞች ለኢትዮጵያ ብልፅግና" በሚል መሪ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል…

በአማራ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል 11ሺህ ኩንታል የበቆሎ ዱቄት ወደ ሥፍራው እየተጓጓዘ መኾኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 15 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በድርቅ ለተጎዱ የኀብረተሰብ ክፍሎች የሚውል 11ሺህ ኩንታል የበቆሎ ዱቄት ድጋፍ መደረጉን አመልድ - ኢትዮጵያ ገለጸ። ድጋፉ በሰሜን ጎንደር በየዳ፣ ጃናሞራ እና ጠለምት እንዲሁም በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሰቆጣ፣ ፃግብጂ…

በመዲናዋ ለገና በዓል ግብዓቶችን የሚያቀርቡ አውደ ርዕይዎች ሊከፈቱ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ሳምንቱን ሙሉ የተለያዩ ግብአቶችን የሚያቀርቡ አውደ ርዕይዎች ሊከፈቱ መሆኑን የከተማዋ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ሰውነት አየለ ለፋናብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት÷ አውደ…

ስለመንፈስ ጭንቀት ምን ያህል ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንፈስ ጭንቀት በዕለት ተዕለት ሕይወት ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድር የሚችል የአዕምሮ መታወክ ችግር ነው፡፡ ጭንቀት ለማሳካት የምንፈልጋቸው ነገሮች ከዓቅም በላይ ሲያሳስቡን እና ስናውጠነጥን የሚፈጠር ከገደብ ያለፈ ስሜት ነው፡፡ የመንፈስ ጭንቀት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኮይሻ የሃይል ማመንጫ ፕሮጀክት አፈጻጸም 62 በመቶ መድረሱን አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 12 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኮይሻ የሃይል ማመንጫ ፕሮጀክት አፈጻጸም 62 በመቶ መድረሱን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኮይሻ የሃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ግምገማ አድርገዋል። በዚህም “ከ2013 ዓመተ ምህረት ጀምሮ ለ12ኛ ጊዜ…

በከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራው ልዑክ ከሱቿን ግዛት ኮንግረስ ምክትል ሰብሳቢ ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራው የልዑካን ቡድን ከቻይናዋ ሱቿን ግዛት ኮንግረስ ምክትል ሰብሳቢ ዙ ሹንዚው ጋር ተወያይቷል:: ከንቲባ አዳነች በወቅቱ እንዳሉት÷ የሱቿን ግዛት ዋና ከተማ የሆነችው ቼንዱ ከተማ…

በእርግዝና ወቅት ፍራፍሬ የመመገብ አስፈላጊነት

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእርግዝና ወቅት ፍራፍሬን መመገብ በርካታ ጥቅሞችን እንደሚሰጥ በዘርፉ የተካሄዱ በርካታ ጥናቶች ያስረዳሉ፡፡ በእርግዝና ወቅት የተመጣጠነ ምግብ መመገብ ፅንሱ ጤናማ ሆኖ በሚፈለገው መጠን እንዲያድግና የእናት ጤንነትም እንዲጠበቅ ስለሚያግዝ ፋይዳው…