Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት የሚዲያ ኮምፕሌክስ ነገ ይመረቃል

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ያስገነባውን ዘመናዊ የሚዲያ ኮምፕሌክስ ነገ ይመረቃል፡፡ የሚዲያ ኮምፕሌክሱ ዘመኑ የደረሰበትን የሚዲያ ቴክኖሎጂ ማሟላቱ የተገለጸ ሲሆን÷ ሦስት የቴሌቪዥንና አራት የሬዲዮ ዘመናዊ ስቱዲዮዎች እንዳሉትም ተገልጿል፡፡…

የፓተንት ሕግን ለማሻሻል የሚያስችል ምክክር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የፓተንት ሕግን ለማሻሻል የሚያስችል ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከ20 ዓመታት በላይ በፓተንት ሕጓ ላይ ማሻሻያ ሳታደርግ መቆየቷን የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ወልዱ ይመስል በውይይቱ ላይ…

የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች ሰላማቸውን ለማስጠበቅ ያሳዩት ቁርጠኝነት የሚደነቅ ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ከ580 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተሠሩ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል። የልማት ፕሮጀክቶች የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ነው…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ አብነት የሚሆን ሥራ አከናውነዋል- የተመድ የኢንዱስትሪ ልማት ድርጀት ዳይሬክተር

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ አብነት የሚሆን ሥራ አከናውነዋል ሲሉ የተመድ የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ዳይሬክተር ጀነራል ገርድ ሙለር ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተባበሩት…

የምግብ ሉዓላዊነት ጉዟችንን በፅናት እናስቀጥላለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምግብ ሉዓላዊነት ጉዟችንን በፅናት እናስቀጥላለን ሲሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተባበሩት መንግሥታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት በሮም ጣልያን በተሰናዳ ክብረ በዓል…

ተመድ ለጋዛ የሚደረገው የሰብዓዊ እርዳታ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ለጋዛ የሰብዓዊ እርዳታ የሚያቀርቡ ሀገራት ድጋፋቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ አቅርቧል፡፡ አሜሪካ ፣ ብሪታንያን፣ አውስትራሊያ፣ ካናዳ፣ ፊንላንድ፣ ጀርመን፣ ጣሊያን እና ኔዘርላንድስ ለጋዛ ሲያደርጉት የነበረውን…

የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ የህልውና እና ብሔራዊ ጥቅምን የማስጠበቅ ጉዳይ መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ለቀጣናው ሀገራት የህልውና እና ብሔራዊ ጥቅምን የማስጠበቅ ጉዳይ መሆኑን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አመራሮች ገለጹ። የኮሚቴው ምክትል ሰብሳቢ ፈትሂ ማሕዲ(ዶ/ር)…

የ2024 ፓሪስ ኦሎምፒክ ሀገር አቀፍ የችቦ ቅብብሎሽ በመቀሌ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ የ2024 ፓሪስ ኦሎምፒክ ሀገር አቀፍ የችቦ ቅብብሎሽ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በመቀሌ ከተማ ተከሂዷል። በችቦ ቅብብሎሽ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብሩ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር አትሌት ደራርቱ ቱሉ እና ሌሎች…

ፋና በህዝቦች መካከል ሰላምና ዲሞክራሲ እንዲሰፍን ገንቢ ሚናውን እየተወጣ ነው – ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በህዝቦች መካከል ሰላምና ዲሞክራሲ እንዲሰፍን ገንቢ ሚናውን እየተወጣ ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያስገነባውን አዲስ የፋና ላምሮት ዘመናዊ…

የግብርናና የጤና ዘርፎችን የሚያግዙ ድሮኖችን የሰሩ ወጣቶች

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በስፔስ ሳይንስ ኢንስቲትዩት የምርምር ስራዎች ክፍል የሚሰሩት ወጣት ዳዊት ከፍያለው እና ጓደኞቹ የግብርና እና የጤና ዘርፎችን የሚያግዙ አምስት ድሮኖችን ሰርተዋል፡፡ ወጣቶቹ የሰሯቸው ድሮኖች የመንገድ መሰረተ…