የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተጀመረ Amele Demsew Jul 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን ቦሎሶ ሶሬ ወረዳ መጣላ ሂምቤቾ ቀበሌ "የምትተክል ሀገር፤ የሚያፀና ትውልድ" በሚል መሪ ሀሳብ ክልላዊ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ጥላሁን ከበደ በወላይታ ሶዶ ከተማ የልማት ስራዎችን ጎበኙ Amele Demsew Jul 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በወላይታ ሶዶ ከተማ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በጉብኝታቸውም የኢትዮ-ችክን የእንቁላል ማምረቻ ማዕከልን ተመልክተዋል፡፡ ኢትዮ-ችክን በክልሉ በዓመት 7ነጥብ 7 ሚሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና ለኢትዮጵያ በኢኮኖሚ ዘርፍ የምታደርገውን ድጋፍ እንደምታጠናክር ገለጸች Amele Demsew Jul 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለኢትዮጵያ በኢኮኖሚ ዘርፍ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከቻይና ዓለም አቀፍ ልማት ትብብር ኤጀንሲ ሊቀመንበር ሉዎ ቻውሁይ ጋር በቤጂንግ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው አቶ መላኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች እየተመረቁ ነው Amele Demsew Jul 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች በመመረቅ ላይ ናቸው፡፡ በኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ ከ4 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ መሰረተ ልማቶች ተመርቀው ለአገልግሎት መብቃታቸው ተገልጿል፡፡ መሰረተ ልማቶቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት ለመሆን ለምታደርገው ጉዞ የመንገድ መሰረተ ልማት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ Amele Demsew Jul 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2030 የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት ለመሆን ለምታደርገው ጉዞ የመንገድ መሰረተ ልማት ወሳኝ መሆኑን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ተናገሩ። ሁለተኛውን ምዕራፍ የገጠር መንገዶች ትስስር ፕሮግራም ይፋ ባደረጉበት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ከተሞች ፎረም ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ Amele Demsew Jul 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ከተሞች ፎረም ማስጀመሪያ መርሐ ግብር የአፍሪካ ህብረት አመራሮችና የልማት አጋሮች በተኙበት ዛሬ ተካሂዷል፡፡ የመጀመሪያው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም ከነሐሴ 29/2016 ዓ.ም እስከ ጳጉሜን 1/2016 ዓ/ም በአዲስ አበባ ይካሄዳል። ፎረሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ ባንክ አዲስ የገንዘብ ፖሊሲ ማዕቀፍ ይፋ አደረገ Amele Demsew Jul 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ የገንዘብ ፖሊሲ ማዕቀፍ ይፋ አድርጓል፡፡ ብሔራዊ ባንክ አዲሱን የገንዘብ ፖሊሲ ማዕቀፍ አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ ፥ ለማዕቀፉ ተግባራዊነት የሚረዱ እርምጃዎችን ይፋ አድርጓል፡፡ ዛሬ ይፋ የተደረገው ለውጥ የብሔራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር) በቀድሞ የአሜሪካ ሴናተር ጂም ኢንሆፍ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ Amele Demsew Jul 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በቀድሞ የአሜሪካ ሴናተር ጂም ኢንሆፍ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ የቀድሞ ሴናተር ጂም ኢንሆፍ የመርህ ሰው እና እውነተኛ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና 4 ነጥብ 6 ኪሎግራም ወርቅ ይዞ ሲንቀሳቀስ የነበረ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለ Amele Demsew Jul 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ነጥብ 6 ኪሎ ግራም ወርቅ በሕገ-ወጥ መንገድ ይዞ ሲንቀሳቀስ የነበረውን ተጠርጣሪ ከኤግዚቢቱ ጋር በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገለፀ፡፡ ተጠርጣሪው በዛሬው ዕለት በአሶሳ ከተማ 02 ቀበሌ በሃይሉክስ መኪና 4 ነጥብ 6 ኪሎ ግራም…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ነው Amele Demsew Jul 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት የ2016 በጀት ዓመት የአስፈፃሚ መስሪያ ቤቶች የ12 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ይገኛል። የእቅድ አፈጻጸም ግምገማው ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሐምሌ 4 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡ መድረኩ…