Fana: At a Speed of Life!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከፈረንሳይ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማርሾ ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ የደጎል አደባባይን መልሶ ማልማት እንዲሁም በመዲናዋ ፈጣን የትራንስፖርት አገልግሎትን በጋራ መስራት ላይ…

የሴቶች የስትሮክ ተጋላጭነት

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስትሮክ በተለያዩ ምክንያቶች በአንጎል ዉስጥ የደም ፍሰት ችግር ሲያጋጥምና የአንጎል ክፍል ሲጎዳ የሚፈጠር የጤና እክል ነው፡፡ ክስተቱ ወደ አንጎል የሚሄደዉ የደም ቧንቧ በመዘጋቱ ምክንያት የአንጎል ክፍል ረዘም ላለ ጊዜ ያለ ደም ሲቆይ(Ischemic…

ኢትዮጵያ ከብሪክስ አባል ሀገራት ጋር ትብብሯን ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በሩሲያ ሞስኮ በተጀመረው የብሪክስ አባል ሀገራት ተወካዮች የአመቱ የመጀመሪያ ከፍተኛ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ እየተሳተፈች ነው። በጉባኤው ላይ የብሄራዊ ባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ኢትዮጵያን…

አቶ ኦርዲን በድሪ የአፍሪካ ከተሞች ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ የአፍሪካ ከተሞች መሪዎችና ከንቲባዎች የአመራርነት ሚና ማጎልበቻ ፎረም ላይ በደቡብ አፍሪካ ኬፕ ታውን ከተማ እየተሳተፉ ይገኛሉ። አቶ ኦርዲን በድሪ በዚሁ ጊዜ እንደገለጹት ÷ሀረር ከተማ በፎረሙ ላይ…

ኢትዮጵያ ከብሪክስ አባል ሀገራት ጋር ትብብሯን ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በሩሲያ ሞስኮ በተጀመረው የብሪክስ አባል ሀገራት ተወካዮች የአመቱ የመጀመሪያ ከፍተኛ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ እየተሳተፈች ነው። በጉባኤው ላይ የብሄራዊ ባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ኢትዮጵያን…

ጥንካሬዎቻችንን እያሳደግን፣ክፍተቶቻችንን እየሞላን በትጋት ማገልገላችንን እንቀጥላለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥንካሬዎቻችንን እያሳደግን፣ክፍተቶቻችንን እየሞላን ቃላችንን ጠብቀን በትጋት ማገልገላችንን እንቀጥላለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከማዕከል እስከ ወረዳ ካሉ አመራሮች ጋር የከተማ አስተዳደሩን የስራ…

ዛሬ “ፀሐይ” አውሮፕላንን ከጣልያን መንግሥት በይፋ መረከባችንን የምናከብርበት ቀን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ "ፀሐይ" አውሮፕላንን ከጣልያን መንግሥት በይፋ መረከባችንን የምናከብርበት ቀን በመሆኑ ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ታላቅ የኩራት ቀን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። የጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኔ ላለፈው አንድ…

“ፀሐይ” አውሮፕላን

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ የጣልያን መንግሥት "ፀሐይ"ን ለኢትዮጵያ መንግሥት ያስረከቡበት የታሪካዊ ሁነት ቀን ሆኗል። "ፀሐይ" በ1935 ዓ.ም ሄር ሉድዊግ ዌበር የተባለው ጀርመናዊ ኢንጂነር እና የንጉሱ ፓይለት በወቅቱ ከነበሩ ኢትዮጵያዊያን ጋር በመሆን በኢትዮጵያ…

በአቶ አባተ አበበ የግድያ ወንጀል የተጠረጠረው ተስፋዬ ሆርዶፋ ላይ ምርመራ ለማጠናቀቅ 10 ቀናት ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቶ አባተ አበበ የግድያ ወንጀል የተጠረጠረው ተስፋዬ ሆርዶፋ ላይ ምርመራ ለማጠናቀቅ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት 10 ቀናት ለፖሊስ ፈቀደ። ተጠርጣሪው በታህሳስ 7 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ ቦሌ…

ኢዜአ ያስገነባው ዘመናዊ የሚዲያ ኮምፕሌክስ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) ያስገነባው ዘመናዊ የሚዲያ ኮምፕሌክስ ተመርቋል፡፡ በምርቃት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ÷ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር፣ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት…