Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የጥራት ስራ አመራር ስርዓት ትግበራ እውቅና አገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ እና በስሩ የሚገኘው አዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የጥራት ስራ አመራር ስርዓት (ISO) ትግበራ እውቅና አገኙ:: ግሩፑ ከለውጡ በፊት በነበረው አደረጃጀት እና ተልዕኮ የምርትና አገልግሎት ጥራት ችግር…

ሆስፒታሉ ከጥር 27 እስከ የካቲት 1 ነጻ የሕክምና አገልግሎት እንደሚሰጥ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከጥር 27 እስከ የካቲት 1 ቀን 2016 ዓ.ም ነጻ የሕክምና አገልግሎት እንደሚሰጥ አስታውቋል። በነጻ የሚሰጡት አገልግሎቶችም የሕጻናት ህክምና፣ የውስጥ ደዌ ፣ የጥርስ ፣ የልብ ፣ የቆዳና አባላዘር እንዲሁም…

15ኛው ከተማ አቀፍ የባህል ፌስቲቫል ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ባህሎቻችንን ማወቅ ስብራቶቻችንን መጠገን" በሚል መሪ ሐሳብ የሚካሄደው 15 ኛው ከተማ አቀፍ የባህል ፌስቲቫል ዛሬ በግዮን ሆቴል ተከፍቷል፡፡ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ያዘጋጀው ይህ ፌስቲቫል ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥር 26 ቀን…

ኢትዮጵያ ከብሪክስ አባላት ጋር ያላትን ኢኮኖሚያዊ ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች- አቶ ማሞ ምህረቱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከብሪክስ አባል ሀገራት ጋር ያላትን ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል የብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምህረቱ ገለጹ፡፡ በአቶ ማሞ ምህረቱ የተመራ ልዑክ በሩሲያ እየተካሄደ በሚገኘው የመጀመሪያው የብሪክስ አባል ሀገራት ስብሰባ ላይ…

የፕሪቶርያው ስምምነት ከምንም በላይ ተግባራዊ ምላሽ ይፈልጋል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪቶርያው ስምምነት ከምንም በላይ ተግባራዊ ምላሽ ይፈልጋል ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ባወጣው መግለጫ ÷ ከፕሪቶርያው ስምምነት ወዲህ የፌዴራል መንግሥት ለትግራይ ክልል ከ37 ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን…

ኳታርና ሳዑዲ ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን ግንኙነት እንደሚያጠናክሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኳታርና ሳዑዲ ዓረቢያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን ዘርፈ ብዙ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማጠናከር በትኩረት እንደሚሰሩ አስታውቀዋል። የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዲማ ነጎ (ዶ/ር)÷ የኳታርና የሳዑዲ ዓረቢያ መንግስታት ልዑካንን…

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርና እናት ባንክ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርና እናት ባንክ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ዛሬ ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ በዋናነት ሴቶችን ያማከለ የሀገር ውስጥ የስራ ዕድል ፈጠራ፣ የፈጠራ ሃሳብ ውድድሮችን መደገፍ እና የፋይናንስ ድጋፍ አቅርቦት ላይ…

አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ተሐድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) የኢትዮጵያ ተወካይ ሳሙኤል ዶ ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይታቸውም ÷ ኮሚሽኑ ከተቋቋመ ጀምሮ በዩኤንዲፒ የተለያየ ድጋፍ እንደተደረገለት…

በቦሌ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ገቢ ላላቸው ዜጎች የተገነባው ህንጻ ለተጠቃሚዎች ተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አነስተኛ ገቢ ላላቸው ዜጎች የተገነባው ዘመናዊ ባለ አምስት ወለል ህንጻ ተመርቆ ለተጠቃሚዎች ተላልፏል። ህንጻውን ጊፍት ሪል እስቴትና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመተባበር ያስገነቡት ነው ተብሏል፡፡…

የምስራቅ አፍሪካ አርብቶ አደር ኤክስፖ የመዝጊያ ሥነ-ስርዓት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “አርብቶ አደርነት የምሥራቅ አፍሪካ ኅብረ-ቀለም” በሚል መሪ ሐሳብ ሲካሄድ የቆየው የምስራቅ አፍሪካ አርብቶ አደር ኤክስፖ ዛሬ ይጠናቀቃል። በመዝጊያ ሥነ-ስርዓቱ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጀላ መርዳሳ፣ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ኢንጂነር…