Fana: At a Speed of Life!

ከሥጋ ኢንዱስትሪ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 01፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእርድ እንስሳት አቅርቦትን በዘላቂነት በማጠናከር ከሥጋ ኢንዱስትሪ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ የዘርፉ አካላት በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለጸ። የኤክስፖርት ቄራዎች የእርድ እንስሳት አቅርቦት ችግርና ሌሌች የዘርፉ ቁልፍ ማነቆዎችን ለመፍታት…

እውቁ ኢትዮጵያዊ የናሳ ተመራማሪ ‘ፍቅር’ የሚል የፈጠራ ስራ አስተዋወቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዋቂው የናሳ ተመራማሪ ብርሀኑ ቡልቻ (ዶ/ር) ‘ፍቅር’ የሚል ኢትዮጵያዊ ስያሜ የሰጡትን የፈጠራ ስራ አስተዋወቁ፡፡ ብርሀኑ ቡልቻ(ዶ/ር) ከህዋ ቴክኖሎጂ ምርምራቸው ጋር በተያያዘ በርቀት ካሉ የህዋ አካላት የሚወጡ የኢንፍራሬድ ቅንጣት ምስሎችን…

3ኛ አየር ምድብ ፀረ ሰላም ኃይሎችንና አልሸባብን በመደምሰስ ደማቅ ታሪክ ያለው ነው – ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛ አየር ምድብ ፀረ ሰላም ኃይሎችንና አልሸባብን በመደምሰስ ደማቅ ታሪክ ያለው ነው ሲሉ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ፡፡ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ የ3ኛ አየር ምድብን የግዳጅ አፈፃፀምና የበረራ…

10ኛው ሀገር አቀፍ የህብረት ስራ ኤግዚቢሽን፣ ባዛርና ሲምፖዚየም መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 10ኛው ሀገር አቀፍና 3ኛው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህብረት ስራ ኤግዚቢሽን፣ ባዛርና ሲምፖዚየም መካሄድ ጀመረ። ኤግዚቢሽን፣ ባዛርና ሲንፖዚየሙ "የህብረት ስራ ማህበራት ሚና ከገበያ በላይ" በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ሲሆን ከዛሬ ጀምሮ…

ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ተጋላጭነትን ለመቀነስ የሚረዳ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ተጋላጭነትን ለመቀነስ የሚረዳ ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል። ፕሮጀክቱ “ኢኔብል” የተሰኘ ሲሆን ፥ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከኖርዌይ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር የሚተገብሩት መሆኑ…

ቱሪዝም እንጀራ ነው፤ የሥራ ዕድል ፈጣሪም ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ቱሪዝም ከፍተኛ የሥራ ዕድል የሚፈጠርበት ኢንዱስትሪ መሆኑን ስለምናውቅ የመዳረሻ ልማት ሥራዎችን በልዩ ትኩረት እያከናወንን ነው አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ…

አዲሱ የዓባይ ድልድይ 2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገደማ ወጪ ተደርጎበታል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ከተማ ለተገነባውአዲሱ የዓባይ ድልድይ ግንባታ 2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገደማ ወጪ መደረጉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ የተገኙት…

የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም አንድነታችንን የምናጠናክርበት ነው- አፈ-ጉባዔ ታገሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም የጋራ ታሪካችንን በመዘከር አንድነታችንን የምናጠናክርበት ነው ሲሉ አፈ-ጉባዔ አቶ ታገሰ ጫፎ ተናገሩ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎን እና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያ…

የባሕር ዳር አባይ ወንዝ ድልድይ መዳረሻ መንገድ የአስፓልት ንጣፍ ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕር ዳር ከተማ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘው የአባይ ወንዝ ድልድይ መዳረሻ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የአስፓልት ንጣፍ ሥራ መጀመሩን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ገለጸ፡፡ ከሄኒ ጋርደን አደባባይ እስከ ዘንዘልማ መገንጠያ የሚዘልቀው 4 ነጥብ 7 ኪሎ…

የኤሌክትሪክ አገልግሎት መልሶ ግንባታ ሥራ በ10 ከተሞች ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ10 ከተሞች የኤሌክትሪክ አገልግሎት መልሶ ግንባታና የኃይል አቅም የማሳደግ ሥራ ከያዝነው ዓመት አንስቶ ሊጀመር መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ ከአሥሩ የክልልና የዞን ከተሞች መካከልም ጅግጅጋ እና አሶሳ ከተሞች…