Fana: At a Speed of Life!

ጉምሩክ ኮሚሽን 97 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉምሩክ ኮሚሽን በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት 97 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን ገለጸ፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ እንዳሉት ÷ባለፉት ስድስት ወራት ከተለያዩ የገቢ አርዕስቶች 103 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ…

በሮቤ ከተማ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሮቤ ከተማ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እተካሄደው፡፡ በውይይት መድረኩ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር…

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን 992 ሚሊየን ብር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ባለፉት ስድስት ወራት ከ992 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ገቢው ከማምረቻ ሼዶች በለማ መሬት ኪራይ፣ ለመኖሪያ ቤቶች ከሚያገለግሉ አፓርትመንቶች እና ከህንጻዎች ኪራይ ነው የተገኘው፡፡…

በነቀምቴ ከተማ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ነቀምቴ ከተማ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ በውይይት መድረኩ የአማራ ክልል ም/ርዕሰ…

በቢሾፍቱና ማያ ከተሞች ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱና ማያ ከተሞች ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ፡፡ ውይይቱ ''ህብረ ብሄራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና'' በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው። በማያ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው ውይይት የሐረሪ…

በሸገር ከተማ አስተዳደር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ክፍለ ከተሞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ ፡፡ ሕዝባዊ ውይይቱ "ህብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው ። በውይይቱ…

በአዳማ ከተማ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ በውይይት መድረኩ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…

በአሰላ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል አሰላ ከተማ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡ በውይይት መድረኩ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ ሌሎች የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ ውይይቱ ሕዝቡ እስካሁን…

በጅማ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጅማ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በውይይት መድረኩ የአፋር ክልል ርዕሰ…

በኦሮሚያ ክልል በ20 ከተሞች ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በሁሉም ዞኖች በሚገኙ 20 ከተሞች ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ በውይይት መድረኩ ከፍተኛ የመንግስት…