Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሦስተኛው የኢትዮ-ሩዋንዳ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ መጠናቀቁን አስመልክቶ ሀገራቱ በአምስት ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል። ስምምነቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ እና የሩዋንዳው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቪንስት…

በክልሉ ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ የምንችልበት አቅም ላይ ነን – አቶ ይርጋ ሲሳይ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ የምንችልበት አቅም ላይ ነን ሲሉ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ይርጋ ሲሳይ ገለጹ። የክልሉ ወቅታዊ የፖለቲካና የፀጥታ ሥራ ያለበትን ደረጃ የሚገመግም መድረክ በባሕር ዳር ከተማ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የዓለም መንግሥታት ጉባኤ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም መንግሥታት ጉባኤ ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። ከንቲባዋ በቆይታቸው በከተማ ፕላንና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ…

የተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ44ኛው የአፍሪካ ህብረት የአስፈፃሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ ላይ የሚሳተፉ የተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ መግባት ጀምረዋል። ከትናንት ምሽት ጀምሮ የሶማሊያ፣ ቡሩንዲ፣ ኬኘ ቨርዴ፣ ኮሞሮስ እና የካሜሩን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች…

የ2016 የተቀናጀ የበጋ ወራት የተፋሰስ ልማት ሥራ በድሬዳዋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የተቀናጀ የበጋ ወራት የተፋሰስ ልማት ሥራ "የተቀናጀ ተፋሰስ ልማትና አረንጓዴ ልማት" በሚል መሪ ሐሳብ በድሬዳዋ አሥተዳደር በዋሄል ወረዳ ሀሎቡሳ ቀበሌ ተጀምሯል። በብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኢብራሂ ዩሱፍ እና…

የተስተጓጎለው የክረምት ትምህርት በቅርቡ እልባት ያገኛል – ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተስተጓጎለውን የክረምት ትምህርት በቅርቡ እልባት እንደሚሰጠው ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በኮቪድ፣ በ12ኛ ክፍል ፈተናና የአካዳሚክ ካላደሩን ለማጣጣም በሚል የተቋረጠው ትምህርት ቀጣይ እጣፈንታ ምንድነው?" በሚል ጥያቄዎች ሲቀርቡ ቆይተዋል።…

የዓድዋ ድል መታሰቢያ የጀግንነት ታሪክ አስጠብቆ የሚያቆይ ትውልድ ተሻጋሪ ሥራ ነው – አባት አርበኞች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል መታሰቢያ ታሪክ ሰሪዎችን ያከበረና ትውልድ ተሻጋሪ የሆነ ትልቅ ሥራ መሆኑን ሙዚየሙን አስመልክቶ አስተያየት የሰጡ አባት አርበኞች ገለጹ። ታሪኩን በሚመጥን መልኩ የተገነባው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ግንባታው ተጠናቆ ነገ ይመረቃል።…

መንግስት ከሕዝብ የሚነሱ ጥያቄዎችን በቅደም ተከተል ምላሽ ይሰጣል – አቶ ብናልፍ አንዷለም

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ከሕዝቡ የሚነሱ ጥያቄዎችን በማጤንና ሕብረተሰቡን በማሳተፍ በቅደም ተከተል ምላሽ እንደሚሰጥ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ገለጹ። በኦሮሚያ ክልልከ20 በላይ በሆኑ ዋና ዋና ከተሞች ህዝባዊ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በወሊሶ ከተማ…

ችግሮችን ለመፍታት መደማመጥና መነጋገርን ማስቀደም ይኖርብናል – አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ችግሮችን ለመፍታት መደማመጥና መነጋገርን ማስቀደም ይኖርብናል ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ተናገሩ፡፡ "ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሠላምና ሁለንተናዊ ብልፅግና" በሚል መሪ ሃሳብ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ…

የህዝብ ውግንና ያለው ለውጥን የሚመራ አመራር ሊፈጠር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ውግንና ያለውና ለውጥን የሚመራ አመራር ሊፈጠር እንደሚገባ የአጋሮ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ "ህብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላም እና ሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ሃሳብ በአጋሮ ከተማ ህዝባዊ ውይይት…