Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከብራዚል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከብራዚል ፕሬዚዳንት ሉዊዝ ኢናሲዮ ሉላ ዳ ሲልቫ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዛሬ ለይፋዊ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የብራዚል ፕሬዚዳንት ሉዊዝ…

በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ 49 ሀገራት እንደሚሳተፉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ እስካሁን 49 ሀገራት እንደሚሳተፉ ማረጋገጣቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴዔታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ÷ በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ…

የብራዚል ፕሬዚዳንት የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚል ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ ከቀዳማዊት እመቤት ጃንጃ ሉላ ዳ ሲልቫ ጋር በመሆን የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም በዓድዋ ድል ሃውልት ስር የአበባ ጉንጉን ማኖራቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች…

አምባሳደር ታዬ ከቡሩንዲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከቡሩንዲ አቻቸው አምባሳደር አልበርት ሽንግሮ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በሀገራቱ የሁለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም የሀገራቱን ግንኙነት ይበልጥ…

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ከ259 ሚሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 259 ሚሊየን 35 ሺህ 835 ብር ተጨማሪ በጀት አጽድቋል፡፡ የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ጉባኤውን ከትናንት ጀምሮ እያካሄደ ነው። በጉባኤው ሁለተኛ ቀን ተጨማሪ በጀት ያጸደቀ…

በወልቂጤና ሆሳዕና ከተሞች ህዝባዊ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወልቂጤ እና ሆሳዕና ከተሞች ህዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ ፡፡ መድረኩ “ህብረብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሠላምና ሁለንተናዊ ብልፅግና" በሚል መሪ ሀሳብ ነው ተካሂዷል። የውይይት መድረኩ…

በሐረር ከተማ ህዝባዊ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ "ህብረ ብሄራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ሀሳብ ነው ህዝባዊ የውይይት መድረክ የተካሄደው ፡፡ በመድረኩ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ ተስፋዬ ቤልጂጌ፣ የክልሉ…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸኃፊ የሱዳን ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸኃፊ የሱዳን ልዩ መልዕክተኛ ራምታኒ ላማምራ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ÷ራምታኔ ላማምራ የሱዳን ልዩ መልዕክተኛ ሆነው በመሾማቸው…

ለሊዝ ፋይናንስ ተጠቃሚዎች ከ10 ቢሊየን ብር በላይ ተላልፏል-የኢትዮጵያ ልማት ባንክ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት ለሊዝ ፋይናንስ ተጠቃሚዎች ከ10 ቢሊየን ብር በላይ መተላለፉን የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በማእድን ዘርፍ ለተሰማሩ 14 ኤክስካቫተር፣ በቱሪዝም ዘርፍ ለተሰማሩ 28 የቱር ኦፐሬተር መኪኖች…

ተልዕኳቸውን በጀግንነት ፈጽመው ለተመለሱ ልዩ የፀረ-ሽብር አመራርና አባላት አቀባበል ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተልዕኳቸውን በጀግንነት ፈጽመው ለተመለሱ ልዩ የፀረ-ሽብር አመራርና አባላት በኮልፌ ፈጥኖ ደራሽ ካምፕ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ልዩ ፀረ ሽብር መምሪያ አመራርና አባላት በተለያዩ ግዳጆች ላይ ከአራት ዓመት በላይ…