በአማራ ክልል 176 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሃብቶች ወደ ስራ መግባታቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት 176 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ 1 ሺህ 282 አዳዲስ ባለሃብቶች ወደ ስራ መግባታቸውን የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት የስራ አፈፃፀጸም…