Fana: At a Speed of Life!

ነዳጅ ላኪ ሀገራት ምቹ የገበያ ዕድል ለመፍጠር በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ዓቀፍ ነዳጅ ላኪ ሀገራት የነዳጅ ገበያ ፍላጎት ተለዋዋጭነትን በመቅረፍ ምቹ የገበያ እድል ለመፍጠር በጋራ ለመስራት መስማማታቸው ተሰምቷል፡፡ "የተፈጥሮ ጋዝ ለአስተማማኝ እና ቀጣይነት ያለው የወደፊት ዕጣ ፈንታ" በሚል መሪ ሀሳብ በአልጄሪያ…

እየደረሰ ያለውን የትራፊክ አደጋ መቀነስ የሁሉንም አካላት አርበኝነት የሚጠይቅ ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እየደረሰ ያለውን የትራፊክ አደጋ መቀነስ የሁሉንም አካላት አርበኝነት የሚጠይቅ ነው ሲሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ እኛም በዘመናችን በተሰማራንበት የስራ መስክ አርበኛ እንሁን፤ ዜጎቻችንን ከትራፊክ አደጋ…

ምክክር ኮሚሽኑ ከወላይታ ዞን የሚሳተፉ ተወካዮችን መረጣ አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከወላይታ ዞን በሀገራዊ ምክክሩ የሚሳተፉ የማህብረሰብ ተወካዮችን መረጣ አጠናቅቋል፡፡ ከየካቲት 19 እስከ የካቲት 22 ቀን 2016 ዓ.ም በወላይታ ዞን ከ23 ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች ከተውጣጡ የሕብረተሰብ…

የዲጂታል አሰራሮችን በመዘርጋት አገልግሎቶችን ቀላልና ቀልጣፋ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታል አሰራሮችን በመዘርጋት የመንግስት አገልግሎቶችን ቀላልና ቀልጣፋ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጅ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የጀርመን ተራድኦ ድርጅት በኢንቨስትመንት እና ቢዝነስ ከባቢ ሁኔታ…

በቀጣይ የሰራዊቱን ሁለንተናዊ አቅም ማሳደግ ላይ ተኩረት ተደርጎ ይሰራል- ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰራዊቱን ሁለንተናዊ አቅም ማሳደግ በቀጣይ ትኩረት ተደርጎ የሚሰራበት ጉዳይ መሆኑን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የ2016 ዓ.ም የስድስት ወራት አፈጻጸምን ገምግሟል፡፡…

የመከላከያ ሰራዊትና የፌደራል ፖሊስ አመራሮችና አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ የመከላከያ ሰራዊት እና የፌደራል ፖሊስ አመራሮች እና አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል፡፡ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ድሉን በሚመጥን መልኩ መገንባቱን የመከላከያ እና የፌደራል ፖሊስ አመራሮች እንዲሁም አባላት በጉብኝቱ ወቅት…

ከንቲባ አዳነች በዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ፣ኤርትራ፣ ደቡብ ሱዳን እና ሱዳን ዳይሬክተር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ፣ኤርትራ፣ ደቡብ ሱዳን እና ሱዳን ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም ÷በመዲናዋ በዓለም ባንክ የሚደገፉ የልማት ፕሮጀክቶች በጥራትና በፍጥነት ስለሚጠናቀቁበት…

አቶ አሕመድ ሺዴ የአፍሪካ ልማት ባንክ ቀጣይነት ያለው ድጋፍ እንዲያደርግ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ በቀጣይ ለሚተገበሩ ፕሮጀክቶች ጠንካራ ትብብር እና ቀጣይነት ያለው ድጋፍ እንዲያደርግ የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሺዴ ጠየቁ፡፡ አቶ አሕመድ በአፍሪካ ልማት ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ሀገሮች ዋና ዳይሬክተር ጆናታን ንዛይኮሬራ…

የአየር መንገዱ የሀገር ውስጥ መንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል-1 ከነገ ጀምሮ ክፍት ይሆናል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሀገር ውስጥ መንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል-1 ከነገ ጀምሮ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን አየር መንገዱ አስታውቋል፡፡ የአየር መንገዱ የሀገር ውስጥ መንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል-1 ከእድሳትና የማስፋፋት ስራ ሙሉ…

የምስራቅ አፍሪካ የሚኒስትሮች የፍልሰት ጉዳዮች ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስተኛው የምስራቅ አፍሪካና የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የሚኒስትሮች ቀጣናዊ የፍልሰት ጉዳዮች ፎረም በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በመርሐ-ግብሩ ላይ ኢትዮጵያን ጨምሮ አስር የቀጣናው አባል ሀገራት፣ የዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት፣ የምስራቅ…