Fana: At a Speed of Life!

የማር የጤና በረከቶች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ንቦች ከእጽዋት አበባ ቀስመው የሚያዘጋጁት የማር ምርት ጣፋጭ ፈሳሽ ሲሆን በዓለም ላይ ተወዳጅ ነው። በአብዛኛው ወርቃማ ቀለም ያለው ይህ ጣፋጭ የተፈጥሮ ፈሳሽ ለምግብነት እና ለመድኃኒትነት የሚጠቅሙ ንጥረ ነገሮችን በውስጡ ይዟል። ማር…

ከ25 በላይ ግለሰቦችን የማታለል ወንጀል ፈጽሟል የተባለ ግለሰብ ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለምንም ቅድመ ክፍያ ወደ ተለያዩ ሀገራት ለሚጓዙ ሰዎች ቪዛ እናስጨርሳለን የሚል ሃሰተኛ መረጃ በቲክቶክ በመልቀቅ እና ሃሰተኛ ቪዛ በማዘጋጀት ከ25 በላይ ሰዎች ላይ የማታለል ወንጀል ፈጽሟል የተባለ ግለሰብ ክስ ተመሰረተበት፡፡ ተጠርጣሪው ከ50…

ዓየር መንገዱ ሙሉ በሙሉ በሴቶች ብቻ የሚመራ በረራ ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ ሙሉ በሙሉ በሴቶች ብቻ የሚመራ በረራ ከአዲስ አበባ ለንደን እንደሚያደረግ አስታወቀ፡፡ በረራውን ካፒቴን ቃልኪዳን ግርማ፣ ባልደረቦቿና የመስተንግዶ አባላት በጋራ በመሆን…

ስዊድን ኔቶን በይፋ ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስዊድን የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃልኪዳን ድርጅት (ኔቶ)ን በይፋ መቀላቀሏ ተሰምቷል፡፡ ይህም ስዊድንን 32ኛዋ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃልኪዳን ድርጅት (ኔቶ ) አባል ሀገር ያደርጋታል፡፡ ስዊድን ኔቶን ለመቀላቀል ሁሉንም ቅድመ ሁኔታዎችና…

በፍትሕ ዘርፉ የሽግግር ፍትሕና የፍትሕ መዋቅራዊ ለውጥ ፍኖተ ካርታ ትኩረት ተሰጥቷቸዋል – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍትህ ዘርፉ የሽግግር ፍትሕና የፍትሕ ስርዓት መዋቅራዊ ለውጥ ፍኖተ ካርታ ትኩረት የተሰጣቸው ጉዳዮች መሆናቸውን የፍትህ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የፍትሕ ሚኒስቴርን የ2016 ሁለተኛው ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም አስመልክቶ…

አየር መንገዱ ቦይንግ 777X-9 አውሮፕላኖችን ለመግዛት ከቦይንግ ኩባንያ ጋር ተስማማ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 20 ቦይንግ 777X-9 አውሮፕላኖችን ለመግዛት ከቦይንግ ኩባንያ ጋር ስምምነት አድርጓል፡፡ ስምምነቱን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው እና የቦይንግ ከፍተኛ የንግድ እና ማርኬቲንግ ምክትል…

የእድሜ ባለጸጋዋ ሴት 117ኛ ዓመት የልደት በዓላቸውን አከበሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማርያ ብራኒያስ ሞሬራ የተባሉት የእድሜ ባለጸጋ ሴት 117ኛ ዓመት የልደት በዓላቸውን እያከበሩ እንደሆነ ተነግሯል። የእድሜ ባለጸጋ ሴት በፈረንጆች መጋቢት 4 ቀን 1907 በሳን ፍራንሲስ ተወልደው በስምንተኛ ዓመት ዕድሜያቸው ላይ ወደ ስፔን…

የክልሉን ህዝብ ከልማት ስብራቶች ለማላቀቅ የሥራ እድል ፈጠራ ላይ ማተኮር ይገባል- አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉን ህዝብ እየገጠመው ካለው የኢኮኖሚ ልማት ስብራቶች ለማውጣት የሥራ እድል ፈጠራ ላይ በትኩረት መሥራት ይገባል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ ከኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሁሉም አካባቢዎች…

የአውሮፓ ህብረት ዩክሬን የጦር መሳሪያ በነጻ እንዲቀርብላት መጠበቅ የለባትም አለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን የጦር መሳሪያ በነጻ እንዲቀርብላት ልትጠብቅ እንደማይገባ የአውሮፓ ህብረት የውስጥ ገበያ ኮሚሽነር ቲዬሪ ብሬተን ገለጹ፡፡ ኮሚሽነሩ እንዳስታወቁት፤ ዩክሬን አንድ ሚሊየን ከባድ የጦር መሳያዎች ከአውሮፓ ህብረት በነጻ እንዲበረከትላት ልጠብቅ…

በዛምቢያ ሠራዊት ምክትል አዛዥ የተመራ ልዑክ የመከላከያ ሠላም ማሥከበር ማዕከልን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛምቢያ ሠራዊት ምክትል አዛዥ ሜጄር ጄኔራል ጄፌሪ ቾንጎ ዘየሴ የተመራ ልዑክ የመከላከያ ሠላም ማሥከበር ማዕከልን ጎበኝቷል፡፡ የመከላከያ ሰላም ማስከበር ማዕከል አዛዥ ሜጄር ጄኔራል አዳምነህ መንግስቴና የማዕከሉ ጄኔራል መኮንኖች ለልዑካን ቡድኑ…