Fana: At a Speed of Life!

አቶ ጥላሁን ከበደ በክልሉ እየተከሰተ ያለውን የተፈጥሮ አደጋ ለመከላከል እየተሠራ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በተለያዩ አካባቢዎች እየተከሰተ ያለውን የተፈጥሮ አደጋ ለመከላከል ሕዝቡን በማሳተፍ እየተሠራ ነው ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በወላይታ ዞን ካዎ…

በወላይታ ዞን የመሬት መንሸራተት አደጋ የተከሰተበት አካባቢ ነዋሪዎች ከስጋት ነፃ በሆነ አካባቢ ሰፈሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረዳ የመሬት መንሸራተት አደጋ የተከሰተበት ቀበሌ ነዋሪዎችን ከስጋት ነፃ ወደ ሆነ አካባቢ የማስፈር ስራ መከናወኑን የዞኑ የአደጋ ሥጋት ስራ አመራር ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ ዳዊት ደሳለኝ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ የቦረና ከብት እንስሳት ዝርያ ማቆያ፣ ማዳቀያና ማደለቢያ ማዕከልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የቦረና ከብት እንስሳት ዝርያ ማቆያ፣ ማዳቀያና ማደለቢያ ማዕከልን ጎበኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ በብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊ ፍቃዱ ተሰማ፣ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር…

ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከሩሲያ ፌዴሬሽን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚካሂል ቦግዳኖቭን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራዊ፣ቀጠናዊ እና አህጉራዊ የጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ ሁለቱ ወገኖች በሀገራቱ…

በሞጆ ከተማ በ75 ሚሊየን ብር ለሚገነባው 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 'የአሽከርካሪዎች ድምጽ በጎ አድራጎት' የተሰኘ ማህበር በ75 ሚሊየን ብር በሞጆ ከተማ ለሚያስገነባው የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷ ት/ቤቱ…

ኢራን ከቻይና ጋር ያላትን ትብብር ይበልጥ እንደምታጠናክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን ከቻይና ጋር ያላትን ትብብር ይበልጥ እንደምታጠናክር ተመራጩ ፕሬዚዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን ገልጸዋል። በቅርብ በታተመ መጣጥፋቸው ቻይና ከሩሲያ ጋር በመሆን በአስቸጋሪ ጊዜያት ከኢራን ጎን መቆሟን ያነሱት ፔዜሽኪያን÷ ይህንን ወዳጅነት…

ጄኔራል አበባው ታደሰ የሠራዊቱን ኑሮ ለማሻሻል በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠራዊቱን ኑሮ በሁለንተናዊ መልኩ የተሻለ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ ገለጹ፡፡ ጄኔራል አበባው በምስራቅ ኢትዮጵያ ክፍል ተሰማርቶ ሀገራዊ ግዳጁን እየፈፀመ ለሚገኘው…

በአማራ ክልል የወባ በሽታ ስርጭትን ለመከላከል በትኩረት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የወባ በሽታ ስርጭትን ለመከላከል በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የክልሉ የወባ በሽታ መከላከል ግብረ ሃይል ገለጸ፡፡ የክልሉ የወባ ስርጭት ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር በ29 በመቶ መጨመሩና በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ብቻ 53 ሺህ ሰዎች…

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት 14 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓመት 14 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት አስታውቀ። በኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት የሚሰጡ አገልግሎቶችን በተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል። የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት…

በሐረር ከተማ የሚከናወኑ የኮሪደር ልማት ስራዎች የከተማዋን ገጽታ እየቀየሩ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ተግባራት የከተማዋን ገጽታ እየቀየሩ መሆናቸውን የከተማዋ ዋና ሥራ አስኪያጅ ገለጹ። ዋና ሥራ አስኪያጁ ኤልያስ ዮኒስ÷ ከተማዋን የማስዋብ ስራ የተጀመረው በ2015 ዓ.ም የጀጎል ዓለም አቀፍ ቅርስን…