በዩኒቨርሲቲዎች እየተተገበሩ ያሉ ሥራዎችን ውጤታማ ለማድረግ የዘርፉ ኃላፊዎች በትጋት እንዲሠሩ ተጠየቁ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ እየተተገበሩ ያሉ ቁልፍ የለውጥ ሥራዎችን ውጤታማ ለማድረግ የዘርፉ ኃላፊዎች በትጋት ሊሠሩ እንደሚገባ ተመላከተ፡፡
“ከፍተኛ ትምህርት ከፍ ላለ ተጽዕኖ” በሚል መሪ ሐሳብ ሲካሄድ የቆየው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት…