Fana: At a Speed of Life!

የፀሐይ አውሮፕላን ሀገር ቤት መመለስ ለአቪዬሽን ባለሙያዎች የሞራል ስንቅ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀሐይ አውሮፕላን ወደ ሀገር ቤት መመለስ ለዘመኑ የአቪዬሽን ባለሙያዎች ትልቅ የሞራል ስንቅ መሆኑን የኢትዮጵያ አየር ኅይል አመራርና አባላት ገለጹ። የኢትዮጵያ አየር ኅይል አመራርና አባላት የአድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል፡፡ የኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያ ለአፍሪካ የነጻ ንግድ ቀጠና ስምምንት የ6 ሺህ እቃዎችን የታሪፍ ዝርዝር አጸደቀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ ለአፍሪካ የነጻ ንግድ ቀጠና ስምምንት የ6 ሺህ እቃዎችን የታሪፍ ዝርዝር ማጽደቋን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። ለስምምንቱ ተግባራዊነትም ኢትዮጵያ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረጓን እና የስምምነቱን ማስተግበሪያ ስትራቴጂ…

በመላ አፍሪካ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ 3ኛ ወርቋን አገኘች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በ13ኛው የመላ አፍሪካ ጨዋታዎች በሴቶች 800 ሜትር ውድድር ኢትዮጵያ 3ኛ ወርቋን በፅጌ ዱጉማ አማካኝነት አግኝታለች፡፡ ፅጌ ውድድሩን በ1 ደቂቃ ከ57 ሰከንድ ከ74 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት ነው የጨረሰችው፡፡ ፅጌ ባለፈው ወር በተደረገው…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት አመራሮችና ከተለያዩ ክልሎች ለተወጣጡ አባቶች የኢፍጣር ዝግጅት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ማምሻውን ለእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አመራሮች እና ከተለያዩ ክልሎች ለተወጣጡ አባቶች የኢፍጣር ዝግጅት አድርገዋል። ዛሬ ከሰዓት በኋላ ከኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት…

በአዲስ አበባ እና አዋሳኝ አካባቢዎች በትጥቅ የታገዘ ሁከት እና ብጥብጥ ለመፈፀም በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 50 ተጠርጠሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ እና አዋሳኝ አካባቢዎች በትጥቅ የታገዘ ሁከት እና ብጥብጥ ለመፈፀም በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 50 ተጠርጠሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታወቀ፡፡ ይህንን የተመለከተው የጋራ ግብረ- ኃይል…

ወርቅን ወደ ብሔራዊ ባንክ ለማስገባትየሚያስችል ጥብቅ ቁጥጥር ሊደረግ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወርቅ ሃብትን በህጋዊ መንገድ ወደ ብሔራዊ ባንክ ለማስገባት የሚያስችል ጥብቅ ቁጥጥር ሊደረግ እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል ወርቅ አምራቾች ገለጹ፡፡ በንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረ መስቀል ጫላ የተመራ የፌዴራል ከፍተኛ አመራሮች የክትትልና…

ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልልን የተወካዮች መረጣ አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሲያካሂድ የቆየውን የተወካዮች መረጣ አጠናቋል፡፡ ኮሚሽኑ በክልሉ በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ላይ ተሳታፊ የሚሆኑ ተወካዮችን ከየካቲት 19 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ከየማህበረሰብ ክፍሉ…

የባንኩን የሳይበር ደኅንነት አልፎ መግባት የቻለ አካል የለም-የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከውጭ የሚሰነዘርበትን የሳይበር ጥቃት የመቋቋም አቅም እንዳለው አስታወቀ፡፡ የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ በሰጡት መግለጫ÷ በርካታ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች ቢሰነዘሩም በባንኩ የሳይበር ደኅንነት ላይ የደረሰ ችግር አለመኖሩን…

በመዲናዋ 2 ነጥብ 3 ሚሊየን ነዋሪዎች የጤና መድህን ተጠቃሚ ሆነዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ 2 ነጥብ 3 ሚሊየን ነዋሪዎች የማህበረሰብ ዓቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት ተጠቃሚ መሆናቸውን የከተማ አስተዳደሩ ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የማህበረሰብ ዓቀፍ ጤና መድህን ዳይሬከተር ኢብራሂም ተካ ለፋና ብሮድካስቲን ኮርፖሬት…