Fana: At a Speed of Life!

በአግባቡ የሕክምና ክትትል ካልተደረገለት እስከ ሞት የሚያደርሰው የቲቢ በሽታ …

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቲቢ ተላላፊ እና ቀስ በቀስ እያደገ የሚሄድ ሲሆን ድንገተኛና አጣዳፊ ከሚባሉት የበሽታ ዓይነቶች እንደሚመደብ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ የቲቢ በሽታ 80 በመቶ ሳንባን የሚያጠቃ ቢሆንም ሌሎችንም የሰውነት ክፍሎችን ሊያጠቃ እንደሚችል ባለሙያዎች…

የቲቢ በሽታን ለመግታት በርካታ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የቲቢ በሽታን ለመግታት በርካታ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የዓለም የቲቢ ቀን በኢትዮጵያ ለ27ኛ ጊዜ "በእርግጥም የቲቢ በሸታ ሥርጭትን መግታት እንችላለን” በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ በተለያዩ ዝግጅቶች…

ኢትዮጵያ ጠንካራ ብሔራዊ የጥራት መሰረተ ልማት ከገነቡ ሀገራት አንዷ ሆነች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ጠንካራ ብሔራዊ የጥራት መሰረተ ልማት ከገነቡ ስድስት የአፍሪካ ሀገራት መካከል አንዷ መሆኗን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ መንግሥት አስፈላጊውን በጀት መድቦ የጥራት መሰረተ ልማት ተቋማትን መገንባት መቻሉ እና…

የሴቶችን የውሳኔ ሰጪነት አቅም ለማሳደግ የተጀመረው ጥረት መቀጠል አለበት – ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችን የአመራርነትና የውሳኔ ሰጪነት አቅም ለማሳደግ የተጀመረው ጥረት ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ አስገነዘቡ፡፡ በፕሬዚዳንት ጽ/ቤት፣ ዩ ኤን ውሜን እና ቢል ኤንድ ሚሊንዳ ጌትስ ፋውዴሽን አስተባባሪነት ከሁሉም…

የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት ያለባቸው ወገኖች ላይ መሥራት እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁላችንም በምንችለው ሁሉ የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት ያለባቸው ወገኖች ልንሠራ ይገባል ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ አስገነዘቡ፡፡ ዓለም አቀፉ የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት ቀን እና "መጋቢትን ከዲቦራ ጋር" መርሐ-ግብር በወዳጅነት…

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ አጋጥሞ የነበረው ችግር የሳይበር ጥቃት አለመሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መጋቢት 7 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ ያጋጠመው ችግር ከሲስተም ማሻሻያ ትግበራ ጋር የተያያዘ እንጂ የሳይበር ጥቃት አለመሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር አስታወቀ፡፡ ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ የአሥተዳደሩ ዋና…

ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሥራ ኃላፊዎች ጋር እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሥራ ኃላፊዎች ጋር እየመከሩ ነው። የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ፣ በምክክሩ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ…

80 የፋይናንስ ተቋማት የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ አባል ሆነዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስካሁን 80 ያህል የፋይናንስ ተቋማት የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ አባል መሆናቸው ተገለፀ። የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ የግንዛቤ ፈጠራና የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ምክትል ገዥና…

ሀሰተኛ የሜዲካል ቦርድ ሰነድ በማዘጋጀት ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር በመፈጸም ወንጀል የተጠረጠረ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ዋለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ የሜዲካል ቦርድ ሰነድ በማዘጋጀት ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል ሲፈፅም የተገኘን ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ጌቱ ደጀን ወልደአረጋይ የተባለ የጥቁር አንበሣ ሆስፒታል ሠራተኛ ወደ ውጭ ሀገር በሕገ-ወጥ መንገድ…

ከፍተኛ ግብር ከፋዮች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ ግብር ከፋይ ባለሃብቶች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል:: በጉብኝታቸውም÷ የዓድዋ ድል መታሰቢያ በከፍተኛ ጥራት ታሪክን በልኩ በሚዘክር መልኩ ትውልድ እንዲማርበት በመገንባቱ እንዳስደስታቸው መግለጻቸውን ከአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን…